የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች፣የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ክቡራትና ክቡራን፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ጂኦ ፖለቲካዊ ከባቢ ዛሬም እንደ ትናንቱ የዓለም ዓይን ማረፊያ ሆኖ ይገኛል። ከሜዲትራንያን ባሕር ቀጥሎ በዓለም ታሪክ ላይ በሚደረጉ የንግድና ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች የሚጠቀሰው ቀይ ባሕር ነው። በዚህ ቀጣና ላይ የበላይነት መያዝ በዓለም አቀፍ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ላይ ትልቅ ትርጉም እንዳለው ይታመናል። እናም ብዙ ሀገራት ከሌላ የዓለም ዳርቻ […]
Category: ዜና
ሩቅ አስቦ – ሩቅ ለመጓዝ የተነሳው ብልጽግና!
ብልጽግና – ለዜጎች ክብር የሚሰራ ፓርቲ!
ህዝብን የሚመጥን የትራንስፖርት መሰረተ ልማትን እውን የማድረግ የብልጽግና መሰረታዊ ርዕይ!
የትራንስፖርት ዘርፍ በአገራችን ዘመናዊ የመንግስት አስተዳደር ከተገነባበት ጊዜ ጀምሮ ያለና ረዘም ያለ ጊዜ ከወሰዱ መንግስታዊ ተቋማት የሚመደብ ነው፡፡ ይህ የረጅም ዕድሜ ባለቤትና የዕድገት መሰረት ዘርፍ ዘመን ተሻጋሪ የሆነ ግልጽ የትራንስፖርት ዘርፍ ፖሊሲ አልነበረውም፡፡ በዚህም የተነሳ ለህዝባችንና ለአገራችን የሚመጥን የዘመነ ትራንስፖርት መሰረተ ልማትን ከማድረስና ተጠቃሚ ከማድረግ አንጻር ሰፊ ጉድለት ታይቶበታል። ብልጽግና ፓርቲ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ባሳለፋቸው […]
እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ
ለድሬደዋ ነዋሪዎችና ለመላ የኢትዮጵያ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ። እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያልኩኝ በዓሉን ስታከብሩ እርስ በእርስ በመተጋገዝ፤ ጥላቻን በማስወገድ፣ ወንድማዊነትን በማጠናከርና ለአለም የሀይማኖቶች መቻቻል ተምሳሌት በመሆን እንድንቀጥል እያልኩ እንዲሁም ከኮቪድ-19 ራሳችንንና ወገኖቻችንን በመጠበቅ እንድናከብር መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ። እኛ የድሬዳዋ ነዋሪዎች እርስ በእርሳችን በመዋደድና በመተሳሰብ ለአገራችን ኢትዮጵያ እና ለከተማችን ድሬደዋ ፈጣሪ ሰላም […]