ስለ ብልጽግና

ብልጽግና ፓርቲ ኢህአዲግን በትኖ በታህሳስ 2012 የተቋቋመ ገዥ የፖለቲካ ፓርቲ ነው ፡፡ ኢትዮጵያን የበለፀገች ሀገር የማድረግ አጠቃላይ ዓላማ የያዘ ሲሆን እሴቶቹም የህዝቦች ክብር ማስጠበቅ ፣ ፍትህ ማስፈን እና የአገራትን አንድነት ማጠናከር ነው ፡፡

የብልፅግና ማኒፌስቶ

የብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራም