በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ አመራሮች እየተሰጠ ያለው የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬም ለሶስተኛ ቀን እንደቀጠለ ነው
በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ አመራሮች እየተሰጠ ያለው የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬም ለሶስተኛ ቀን እንደቀጠለ ነው ።ለ5 ተከታታይ ቀናት ” አዲስ ፖለቲካዊ እይታ – አዲስ አገራዊ እምርታ ” በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ አጠቃላይ ለብልፅግና ፖርቲ አመራሮችና ለፌደራል ተቋም አመራሮች መሰጠት የተጀመረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬም ለሶስተኛ ቀን ቀጥሏል።ትላንት የአስር አመቱ የፓርቲና የመንግስት እቅድና፣ የአመራሩ ሚና