በጎነት ለኢትዮጰያ ከፍታ’

በድሬዳዋ አስተዳደር ”በጎነት ለኢትዮጰያ ከፍታ” በሚል መርህ ሲከናወን የቆየው የክረምት በጎ ፍቃድ ተግባራት የማጠቃለያ የምስጋና እና የእውቅና መርሀ – ግብር የፊታችን እሮብ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በዚህ በጎ ተግባር የተሳተፉ ተቋማት እና ግለሰቦችን ድሬ ከልብ ታመሰግናለች።

“ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ በ10 የስልጠና ማዕከላት ለ12 ቀናት ሲሰጥ የቆየው 2ኛ ዙር የከፍተኛ እና የመካከለኛ አመራሮች የስልጠና መድረክ በሁሉም ማዕከላት በዛሬው እለት ተጠናቋል።

ጥቅምት 11 ቀን 2016 #DIREPROSPERITY “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ በ10 የስልጠና ማዕከላት ለ12 ቀናት ሲሰጥ የቆየው 2ኛ ዙር የከፍተኛ እና የመካከለኛ አመራሮች የስልጠና መድረክ በሁሉም ማዕከላት በዛሬው እለት ተጠናቋል። የስልጠና መርሀ ግብሩ ፓርቲያችን በምርጫ ማግስት ለህዝብ ቃል የገባቸውን ጉዳዮች በተሳካ ሁኔታ ለመፈፀም አቅም የሚያዳብርበት፣ አመራሩ ውስጣዊ አንድነቱን አጠናክሮ ለቀጣይ ሀገራዊ ተልእኮ በታላቅ ተነሳሽነት […]

የፓርቲያችንን ተልዕኮ ተቀናጅተን በመፈፀም ኢትዮጵያን በጋራ እናበለፅጋለን!

የፓርቲያችንን ተልዕኮ ተቀናጅተን በመፈፀም ኢትዮጵያን በጋራ እናበለፅጋለን! ህብረ-ብሔራዊነት ጌጣችንም ሀይላችንም ነው።ብዝሀነቶቻችን እዳዎቻችን ሳይሆኑ ፀጋዎቻችንና ሀብቶቻችን ናቸው። የጠነከረ አንድነት ደግሞ አብሮ ችግሮችን የማለፍ፣ የማደግ እና የመበልፀግ ቁልፋችን ነው። በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የምንገኝ አመራር እና አባላት ወንድማማችነታችንን እና እህትማማችነታችንን እያጠናከርን ታፍራና ተከብራ ዘላለም የምትኖር ህብረብሔራዊት ኢትዮጵያን የማፅናትና ሁለንተናዊ ብልፅግና የማረጋገጥ ራዕይ ሰንቀን በጋራ የምንገሰግስ የብልፅግና ቤተሰቦች ነን። […]

በድሬዳዋ የብልፅግና ፓርቲ የመሠረታዊ ድረጅቶች የ2014 በጀት ዓመት ኮንፍረንስ አካሄዱ።

#DIREPROSPERITY ነሀሴ 14/2014 በድሬዳዋ የብልፅግና ፓርቲ የመሠረታዊ ድረጅቶች የ2014 በጀት ዓመት ኮንፍረንስ አካሄዱ። በድሬዳዋ የብልፅግና ፓርቲ የመሠረታዊ ድረጅቶች የ2014 በጀት ዓመት በሴክተሮች፣ በከተማ ቀበሌና በገጠር ክላስተሮች ከአባሎቻቸው ጋር ኮንፍረንስ አካሄዱ። በተካሄደው ኮንፈረንስ መሰረታዊ ድርጅቶች የ2014 የፓርቲ ስራዎችን መነሻ በማድረግ የ2014 አ.ም ግማሽ አመት ሪፖርት፣ የኢንስፔክሽን ሪፖርትና የ2015 እቅድ ቀርቦ ውይይት በማድረግ ያጸደቁ ሲሆን በአመቱ ማጠቃለያ […]

“ግብር ለአገር ልማትና እድገት የሚከፈል፤
የውዴታ ግዴታ የሆነ መዋጮ ነው”

“ግብር ለአገር ልማትና እድገት የሚከፈል፤የውዴታ ግዴታ የሆነ መዋጮ ነው” የተከበራችሁ የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች፤ ከሐምሌ 1 እስከ 30/2014 ግብራችሁን በመክፈል ግዴታችሁን ስለተወጣችሁ፤ እንዲሁም የተቋሙን ወርሀዊ አፈፃፀም የተሻለ በማድረጋችሁ፤ በአስተዳደሩ እና በገቢዎች ባለስልጣን ስም ከልብ እንመሰግናለን። በቀጣይም የደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች እስከ ጳጉሜ 5 ፤ እንዲሁም የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋዮች እስከ ጥቅምት 30/2015 ድረስ፤ ዓመታዊ የግብር […]

የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍና ክትትል አስተባባሪ ሰብሳቢ የሚመራ ልኡካን ቡድን በብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤትና በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲን ጉብኝት አደረጉ፡፡

#DIREPROSPERITY ነሀሴ 11/2014 የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍና ክትትል አስተባባሪ ሰብሳቢ የሚመራ ልኡካን ቡድን በብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤትና በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲን ጉብኝት አደረጉ፡፡ 7 ልኡካን ቡድንን የያዘው የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን ልኡካን ቡድን በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የዩኒቨርሲቲውን የስራ እንቅስቃሴ የጎበኙ ሲሆን ልዑካን ቡድኑ ዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር ሂደቱን በዘመኑ ቴክኖሎጂ በተደገፈ ሁኔታ ለተማሪው ለማድረስ እያደረገ ያለው ጥረትና የማኅበራዊ አገልግሎት ከመስጠት አኳያም […]

2ኛ ዙር በህዝብ ውክልና አወጣጥ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ።

#DIREPROSPERITY ነሀሴ 9/2014 2ኛ ዙር በህዝብ ውክልና አወጣጥ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የድሬዳዋ ተወካዮች በ1ኛው ዙር የህዝብ ውክልና አወጣጥ መድረክ ላይ ከህዝብ በተሰጡ አስተያየቶች መሰረት በተሰሩ የ5ተቋማት ሪፖርት ላይ የውይይት መድረክ በምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን መሪነት በምክር ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ በውይይት […]

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ ቅድመ ጉባዔ ኮንፈረንስ መካሄድ ሊጀመር ነው፡፡

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ ቅድመ ጉባዔ ኮንፈረንስ መካሄድ ሊጀመር ነው፡፡ ኮንፈረንሱ በመላ ሃገሪቱ በሚገኙ ቀበሌ እና ወረዳዎች ደረጃ ከነሃሴ 11 – 20/2014 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ በኮንፈረንሱ የብልፅግና ወጣቶች ሊግ የጉባዔ ሪፓርት፣ ፕሮግራም እና የሊጉ ህገ ደንብ ላይ ውይይት የሚደረግ ሲሆን ከ3.5 ሚሊዮን በላይ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አባላት እንደሚሳተፉ የሊጉ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አክሊሉ ታደሰ […]

በድሬዳዋ የ4ኛ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መዝጊያ መርሃግብር በአንድ ጀንበር 700 ሺህ ችግኝ ተተከለ።

#DIREPROSPERITY ነሀሴ 8/2014 በድሬዳዋ የ4ኛ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መዝጊያ መርሃግብር በአንድ ጀንበር 700 ሺህ ችግኝ ተተከለ። የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ መትከል ስነ-ስረአት በተመረጡ በተለያዩ የከተማና የገጠር ቀበሌዎች ቦታዎች ተካሂዷል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አባላት፣ የድሬዳዋ አስተደደር የመንግስት ዋና ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ የተከበሩ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የድሬዳዋ አስተዳደር […]