“የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የ2016 የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ
“የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የ2016 የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ። ሐምሌ 01 ቀን 2016 ዓ.ም #DIREPROSPERITY PARTY DIRE ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚን ለመገንባት መንግስት ስትራቴጂዎችን ነድፎ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የአረንጓዴ አሻራ መሆኑን በመርሀግብሩ መክፈቻ ንግግራቸው ላይ የገለፁት የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኑረዲን አብደላ ናቸው።