ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር ተካሄደ።

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014 ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር ተካሄደ። ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር በድሬዳዋ ካፒታል ሆቴል ተካሄደ። በውድድር መርሃግብሩ ላይ የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ፈትሂያ አደን እና ም/ አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ከሪማ አሊ ተገኝተው ውድድሩን አድምቀውታል። በነገው እለትም ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የሚቀጥል ሲሆን የምስጋናና የሽልማት ቀን መርሀ-ግብር የሚካሄድ ይሆናል ።
Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014 በድሬዳዋ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን አጠቃላይ ወጪ 96,617,184.56 ብር ያስገነባቸው ሼዶችን እንዲሁም ሰርቪስ ፋሲሊቲ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ስራ ተጠናቆ በቅርብ ቀን ምርቃት ይካሄዳል ።
Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014 የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የስራ አመራር ካይዘን ኢንስቲትዩት ህንጻ ግንባታ ፕሮጄክት ስራ የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ዋጋ = 82,017,463 የተጠቃሚዎች ብዛት = 25,000 ተጠናቆ የምርቃት ስነ ስርአት በቅርብ ቀን ይካሄዳል ፡፡
Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በገጠርና ከተማ ያስገነባውን

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014 የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በገጠርና ከተማ ያስገነባውን -የአሰሊሶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እና -የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ዋጋ =7,414,353.51 የወጣበትና 800 ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመድሃኒያለም ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጄክት ስራ ተጠናቆ የምርቃት ስነ ስርአት በቅርብ ቀን ይካሄዳል ፡፡
Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ በጤናው ዘርፍ ያስገነባቸው

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014 የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ በጤናው ዘርፍ ያስገነባቸው -የኢንደስትሪ መንደር ጤና ጣቢያ ግንባታ -ለሲቲ እስካን አገልግሎት የተገነባ ግንባታ -በድል ጮራ ሆስፖታል ግቢ የማህበረሰብ ፋርማሲ -ሁለተኛ ትውልድ የገጠር ጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራም ትግበራ ለማጠናከር የሚከናወን የ4 ጤና ጣቢያ ኬላዎች ማስፋፊያ የበለዋ ጤና ኬላ ማስፋፊያ) የቢዩ አዋሌ ጤና ጣቢያ እድሳትና አነስተኛ የቀዶ ጥገና ማዕከል ስራ ተጠናቆ
Read More

በድሬደዋ አስተዳደር የስራ ክህሎትና የቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014 በድሬደዋ አስተዳደር የስራ ክህሎትና የቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ -ቴጀክኒክና ሙያ (የ 3 G + 2 የህንጻ ግንባታ ፕሮጄክት) -ቴጀክኒክና ሙያ (የ G + 4 የህንጻ ግንባታ ፕሮጄክት ) ስራ ተጠናቆ በቅርብ ቀን የምርቃት ስነ ስርአት ይካሄዳል ፡፡
Read More

ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 11/2014 ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በድሬዳዋ ኢትዮ አሊያንስ ፍራንሴዝ ትምህርት ቤት “ዝክረ መርዕድ (ፒካሶ)” የፎቶ ኤግዚቢሽን በአሊያንስ ኢትዮ-ፍራንሲስ የካሱ ኪዳኔ ፎቶግራፍ ስብስብ፤ ስልጡኗ ድሬዳዋን የሚያሳይ የጥንቱ ፎቶ…!
Read More