የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ።

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 27/2014 የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ። ለሶስት ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሀር፣ የዋናው ብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ም/ ኃላፊ አቶ ካሊድ አልዋን፣ የፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት […]

“እኔ ሰላም ስሆን ሀገር ሰላም ትሆናለች”

ሁለንተናዊ ብልፅግና የተረጋገጣባት ሀገር ለመፍጠር ሰላም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው፡፡ ያለ ሰላም ብልፅግና ሊረጋገጥ፤ የሀገር እቅዶች እና ግቦች ፈፅሞ ሊሳኩ አይችሉም፡፡ ብልፅግና ፓርቲም ይህን ጉዳይ ጠንቅቆ በመረዳት፤ ለሀገር የብልፅግና መሰረት የሆነውን የሰላም ሁኔታ የሚታዩበትን እክሎች እልባት ለመስጠት፤ በጠንካራ ፖሊሲዎች የዳበር ስትራቴጂ በመቀየስ፤ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ሰላም የሚገኘው በግለሰብ ደረጃ ከሚመነጭ አስተሳሰብ ነውና ለኢትዮጵያ ሰላም […]

የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል።

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 25/2014 የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል። ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆየው የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ለመስጠት የተዘጋጀ ሀገራዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል። የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ አንድ […]

የአደረጃጀት ዘርፍ የዓመታዊ ሪፖርት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል።

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 24/2014 የአደረጃጀት ዘርፍ የዓመታዊ ሪፖርት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል። ከነገ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ከሀምሌ 25 – 27/2014 ከሁሉም ክልሎችና አስተዳደር የአደረጃጀት ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች የሚሳተፉበት አመታዊ ሪፖርት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በአስተዳደሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ይካሄዳል። በመርሀ-ግብሩ መሰረት የፓርቲ እና መንግስታዊ ስራዎች ከየት ወዴት፣ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ዓመታዊ […]

የድሬደዋ ወጣቶች ፌደሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ እና የፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚ ምርጫ በዛሬው ቀን ተከናወነ።

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 23/2014 የድሬደዋ ወጣቶች ፌደሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ እና የፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚ ምርጫ በዛሬው ቀን ተከናወነ። በድሬዳዋ አስተዳደር በዛሬው እለት በተለያዩ መዋቅር ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን በፌደሬሽን በማቀፍና የቀድሞ የወጣት ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚዎች ለተተኪው ያስረከቡ ሲሆን የተጓደሉትን ደግሞ እንደ አዲስ በማስመረጥ የፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚና ኦዲት ቁጥጥር ምርጫ ተከናውኗል። የድሬዳዋ ወጣት ፌዴሬሽን ጉባኤ ስራ አስፈጻሚዎችና ኦዲት ቁጥጥር […]

ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 11/2014 ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በድሬዳዋ ኢትዮ አሊያንስ ፍራንሴዝ ትምህርት ቤት “ዝክረ መርዕድ (ፒካሶ)” የፎቶ ኤግዚቢሽን በአሊያንስ ኢትዮ-ፍራንሲስ የካሱ ኪዳኔ ፎቶግራፍ ስብስብ፤ ስልጡኗ ድሬዳዋን የሚያሳይ የጥንቱ ፎቶ…!

በድሬዳዋ አሰተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ከ90 ቀን ዕቅድ የ30ቀን (ሚያዚያ) ወር ስራ አፈጻጸም ተገመገመ።Dire_PP_Press  ግንቦት 5/2014

በድሬዳዋ አሰተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ከ90 ቀን ዕቅድ የ30ቀን (ሚያዚያ) ወር ስራ አፈጻጸም ተገመገመ።የ90 ቀናት የመጀመሪያው 30 ቀናት (ሚያዝያ ) ወር የአደረጃጀት ዘርፍ ሰራዎች እንድሁም የተንጠባጠቡ ሰራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ ከ9ኙ ከተማ ቀበሌዎች እና ከ4ቱ ገጠር ክላስተሮች በአደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊዎች በተገኙበት ተገምግሟል።በተደረገው የመጀመሪያው 30 ቀናት በስኬት የተጠናቀቁ ስራዎች፣ ተጀምረው ያልተጠናቀቁ እንዲሁም በአግባቡ ያልተሰሩ […]

የመንገድ ግንባታ ኘሮጀክቶችን ሥራ የሚያከናውኑ ተቋራጮች፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ግንባታ አጠናቀው እንዲያስረክቡ ከንቲባ ከድር ጁሀር አሳሰቡ።

የመንገድ ግንባታ ኘሮጀክቶችን ሥራ የሚያከናውኑ ተቋራጮች፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ግንባታ አጠናቀው እንዲያስረክቡ ከንቲባ ከድር ጁሀር አሳሰቡ። የድሬዳዋ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን፤የመንገድ ፕሮጀክቶች የሚገኙበትን ደረጃ ከግንባታ ተቋራጮች፣ አማካሪዎች፣ ማህበራትና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተገምግሟል። በመድረኩ ላይ በባለስልጣኑ እየተከናወኑ የሚገኙ የመንገድ ኘሮጀክት ግንባታዎች፤ የ9 ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን፤ የአብዛኛዎቹ ፕሮጀክቶች ግንባታ እንደተጓተተም በሪፖርቱ ተገልጿል። የግንባታዎቹ መጓተት በተለያዩ […]

ህሳስ 8/2014″ሰላም ይስፈን፤ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም!”

#DireProsperity ታህሳስ 8/2014″ሰላም ይስፈን፤ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም!” በሚል መሪ – ቃል የህወሓት አሽባሪው ቡድን በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፅመው ጥቃት የሚያወግዝ ሠልፍ በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሄደ፡፡ ” እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፣ ህጻናትን ለጦርነት መማገድና የሴቶች ጥቃትን እንደ ጦር መሣሪያ መጠቀም ይቁም ! በአፋርና በአማራ ክልሎች የሚፈፀመው የሴቶች ጥቃትና የጀምላ ጭፍጨፋ ይቁም እና #Nomore እና […]