እኛ ብልጽግና ነን!

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ለውጥን እጅግ በፈለጉበት፣ የመደመር ፍላጎት አጅግ ባየለበት፣ ኢትዮጵያዊ አንድነታችንን ይበልጥ ማጥበቅ ባስፈለገበት ፣ የነፃነትና የፍትህ መሻት አየሩን በሞላበት በዚያ ወቅት ለህዝብና ለሀገር ሲባል የሚከፈለውን ውድ ዋጋ ከፍለንና ከህዝባችን ጎን ሆነን ብርሃን ለመሆን ተጸነስን፡፡ የህዝቦች የነፃነትና የኅብረት ፍላጎት በበረታበት በዚያ ፈታኝ ወቅትም ህይወት ዘርተን ተወለድን፡፡ ከህዝቦች የለውጥ ጨረር ጋር ተደምረንም የብርሃን ፈለግ በመሆን
Read More