በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ የተመራው ልዑካን ቡድን ዛሬ በመቄዶንያ ጉብኝት አድርጏል

በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር የተመራው ልዑካን ቡድን ዛሬ በአዲስ አበባ በሚገኘው መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ጉብኝት አድርጏል:: ልዑካን ቡድኑ በማእከሉ ቆይታው በድሬደዋ አስተዳደር ለሚገነባው ማዕከል ግንባታ የ100,000 ካሬ ሜትር ቦታ ካርታ ርክክብ አድርጏል። ልዑክ ቡድኑ ከጎዳና ተነስተው በማዕከሉ እንክብካቤ እየተደረገላቸው ዛሬ ጤናማ ኑሮ እየኖሩ የሚገኙትን የድሬዳዋ ተወላጅ የሆኑትን መምህር ሳሙኤል
Read More