የነገውን ብሩህ ዘመን ለማየት ፣ የብልፅግና ማዕዱን ለመቋደስ አልጓጉም?

ማዕዱ ምንድነው ካሉን የብልፅግና ማዕዱ ለሁሉም ዜጎችዋ የምትስማማ፣ ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን የምትመስል፣ የበለፀገች፣ የብሔሮችን መብት ከግለሰብ መብቶች ጋር አጣጥማ የምታስጠብቅ፣ ጠንካራ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ መገንባት ነው፡፡ ማዕዱ ምንድነው ካሉን የብልፅግና ማዕዱ ከምግብ ዋስትና ጥያቄ የተሻገረ የዜጎችን የምርጫ አድማስ የሚያሰፋ የበለፀገ ኢኮኖሚ መገንባት ነው! ብልፅግና ፓርቲ ያቀረበው ማዕድ ዜጎችን በዛሬ ድህነት ውስጥ ሳይሆን ነገ በተሻለ ሁኔታ ፍላጎታቸው
Read More

የምርጫ 2013 የብልጽግና ፓርቲ ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋዊ የእውቅና መድረክ ተካሄደ

“ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለጋራ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የምርጫ 2013 የብልጽግና ፓርቲ ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋዊ የእውቅና መድረክ በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የዕውቅና መድረኩን በእንኳን ደህና መጣችሁ የከፈቱት የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ብናልፍ አንዷለም ፓርቲያችን ብልጽግና የአገራችንንና አለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በጥልቀት የገመገመ፣አገራችንን አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በውል ለይቶ
Read More