አለምአቀፉ የሀረር ቀን እየተከበረ ነው
አለምአቀፉ የሀረር ቀን እየተከበረ ነው 26ተኛው አለም አቀፍ የሐረር ቀን በሐረር ከተማ ኢማም አህመድ ስታዲየም እየተከበረ ይገኛል፡፡ ቀኑ ባሳለፍነው አመት በካናዳ የተከበረ ሲሆን÷ ዘንድሮ በየአምስት አመቱ ሐረር ከተማ ላይ ለማድረግ የተገባውን ቃል መሰረት በማድረግ ነው በተለያዩ መርሃግብሮች እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በመክፈቻ ስነ ስርአቱ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ