#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014
ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር ተካሄደ።
ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር በድሬዳዋ ካፒታል ሆቴል ተካሄደ።
በውድድር መርሃግብሩ ላይ የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ፈትሂያ አደን እና ም/ አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ከሪማ አሊ ተገኝተው ውድድሩን አድምቀውታል።
በነገው እለትም ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የሚቀጥል ሲሆን የምስጋናና የሽልማት ቀን መርሀ-ግብር የሚካሄድ ይሆናል ።