“ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብት የታደለች በመሆኗ ጠንክረን ብንሠራ የዋጋ ንረቱን በአጭር ጊዜ መቀነስ እንደምንችል በስንዴ ልማት የታየው ለውጥ አመላካች ነው፡፡”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)