የወጣቶች ሊግ

 • የወጣቶች ሊግ ተሳትፎ በ#NoMore ንቅናቄ
 • የወጣቶች ሊግ ተሳትፎ በ#NoMore ንቅናቄ
 • ህሳስ 8/2014″ሰላም ይስፈን፤ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም!”

  #DireProsperity ታህሳስ 8/2014″ሰላም ይስፈን፤ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም!” በሚል መሪ – ቃል የህወሓት አሽባሪው ቡድን በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፅመው ጥቃት የሚያወግዝ ሠልፍ በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሄደ፡፡ ” እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፣ ህጻናትን ለጦርነት መማገድና የሴቶች ጥቃትን እንደ ጦር መሣሪያ መጠቀም ይቁም ! በአፋርና በአማራ ክልሎች የሚፈፀመው የሴቶች ጥቃትና የጀምላ ጭፍጨፋ ይቁም እና #Nomore እና […]

 • ታህሳስ 7/2014በድሬዳዋ አስተዳደር ከሚገኙ የሀይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ አባገዳዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ተካሂዷል

  #DireProsperity ታህሳስ 7/2014በድሬዳዋ አስተዳደር ከሚገኙ የሀይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ አባገዳዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ ከወቅታዊው ሁኔታ አንፃር አካታች አገራዊ ምክክር የማድረግ አስፈላጊነት፤ እና የሀይማኖት መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ሊኖራቸው በሚገባው ሚና ዙሪያ ውይይት በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል። በህልውና ዘመቻው በሁሉም መስክ በተደረገው ድጋፍ የሀይማኖት መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች የነበራቸው ድርሻ ከፍተኛ […]

 • በአስተዳደሩ ከሚገኙ ምሁራን፣ ባለሀብቶችና የንግዱ ማህበረሰብ ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

  #DireProsperity ታህሳስ 6/2014በአስተዳደሩ ከሚገኙ ምሁራን፣ ባለሀብቶችና የንግዱ ማህበረሰብ ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ የመንግስትና የግል ኮሌጆች፣ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ምሁራንና መምህራን እንዲሁም ባለሀብቶችና የንግዱ ማህበረሰብ ተሳትፈዋል። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱ የውስጥና የውጭ ጠላቶችን በተጠናከረ አንድነትና ብስለት ጦርነቱን በመምራት የመጀመሪያው ምዕራፍ በድል ማጠናቀቅ መቻሉንና፤ በቀጣይ የተፈናቀሉትን በማቋቋም ወደ ሰላም መምጣትና የኢትዮጵያ ልማት […]

 • #DireProsperity ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤ፤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል። ምክር ቤቱ በጉባኤው የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አካላትን እንደገና ለማቋቋምና፣ ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ፤ የከተማውን መዋቅራዊ ፕላን ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ፤ እንዲሁም የከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ በመወያየት ያፀደቀ ሲሆን፤ ጉባኤው የሚከተሉትን ዕጩዎች […]

 • ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን፤ 1ኛ ዓመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛ

  #DireProsperity ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን፤ 1ኛ ዓመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።ምክር ቤቱ በዛሬው ጉባኤ አጀንዳው፤ የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አካላትን እንደገና ለማቋቋምና፣ ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ፤ የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ፤ እንዲሁም የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ፕላን ኢኒስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቅና፤ ሹመት እንደሚሰጥ […]

 • #Dire_PP_Pres ህዳር 29/2014 ዓ.ም ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል 16ኛ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ሲምፖዚየም

  #Dire_PP_Press ህዳር 29/2014 ዓ.ም ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል 16ኛ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ሲምፖዚየም በድሬዳዋ በልዩ ሁኔታ ተካሄደ።በአስተዳደራችን አስተናጋጅነት የተካሄደው 16ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ሲምፖዚየም ላይ በቀረቡ 3 የጥናታዊ ጽሁፎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል፡፡በሲምፖዚየሙ ተሳታፊዎች በርካታ ሀሳቦች አንስተው በቂ ምላሽ የተሰጠባቸውና በቀጣይ ትኩረት ሊሰጥባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ተለይተዋል፡፡ መድረኩን የመሩት የፌዴሬሽን ምክር […]