በድሬዳዋ አሰተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ከ90 ቀን ዕቅድ የ30ቀን (ሚያዚያ) ወር ስራ አፈጻጸም ተገመገመ።Dire_PP_Press  ግንቦት 5/2014

በድሬዳዋ አሰተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ከ90 ቀን ዕቅድ የ30ቀን (ሚያዚያ) ወር ስራ አፈጻጸም ተገመገመ።የ90 ቀናት የመጀመሪያው 30 ቀናት (ሚያዝያ ) ወር የአደረጃጀት ዘርፍ ሰራዎች እንድሁም የተንጠባጠቡ ሰራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ ከ9ኙ ከተማ ቀበሌዎች እና ከ4ቱ ገጠር ክላስተሮች በአደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊዎች በተገኙበት ተገምግሟል።በተደረገው የመጀመሪያው 30 ቀናት በስኬት የተጠናቀቁ ስራዎች፣ ተጀምረው ያልተጠናቀቁ እንዲሁም በአግባቡ ያልተሰሩ የአደረጃጀት ስራዎች ዙሪያ ውይይት በማድረግ በቀሪው የ60 ቀናት ስራዎችን በቁርጠኝነት በመስራት እንዲሳኩ በትኩረት እንዲሰራ የዘርፉ መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዱራህማን ሙሳ ገልጸዋል።

Loading

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *