የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና የኦሪንቴሽን መድረክ ተካሄደ።በተለያዩ ርዕሶ ለአስተዳደሩ አጠቃላይ አመራሮች ከግንቦት 11 እስከ 15/ 2014 ለአምስት ተከታታይ ቀናት በጥብቅ ድስፕሊን የአቅም ግንባታ ስልጠናው እንደሚመራ ተገልጿል።ስልጠናውን የተሳካ ለማድረግ የተደራጀው አምስት ኮሚቴ ከስልጠናው ጎንለጎን የተጀመሩና የተጠናቀቁ የልማት ስራዎች የሚጎበኙ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። direpros Post navigation May 22, 2022May 22, 2022በድሬዳዋ አስተዳደር መተግበር በጀመረው “መንገድ ለሰው” ሳምንታዊ ከሞተር ተሽከርካሪዎች ነፃ ቀን መርሀ ግብር ላይ ማሻሻያ ተደረገMay 22, 2022June 22, 2024አጠቃላይ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና በድሬዳዋ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
“የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የ2016 የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ direprosJuly 11, 2024July 13, 20240
“ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብት የታደለች በመሆኗ ጠንክረን ብንሠራ የዋጋ ንረቱን በአጭር ጊዜ መቀነስ እንደምንችል በስንዴ ልማት የታየው ለውጥ አመላካች ነው፡፡”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) direprosJuly 11, 20240
Biyya Biqiltuu dhaabdu Dhaloota Nama Nama boonsu Mata duree jedhuun Sagantaan jalqabsiisa ashaaraa magariisaa bara 2016 gaggeeyfame