የወረዳ 6 አስተዳደር የ2016 የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ ስራዎችን የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደረጃ ፀጋዬ በተገኙበት የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሄዷል።

በዛሬው ዕለት ቅዳሜ 29-10-2016 የወረዳ 6 አስተዳደር የ2016 የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ ስራዎችን የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደረጃ ፀጋዬ በተገኙበት የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሄዷል።

በዚሁ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የፓርቲ ጽ/ቤት የወጣት አደረጃጀት ሀላፊዎች፣ አጠቃላይ የወረዳን አመራሮች፣ የወረዳ 6 ፖሊስ ጣቢያና ጤና ጣቢያ ከስካውት ኢትዮጵያ እንዲሁም የወጣት አደረጃጀቶችን በማቀናጀት 500 ለሚሆኑ አረጋዊያንና አቅመደካሞች በተጨማሪም ለህፃናት የማዕድ ማጋራት አጠቃላይ ንፅህናና እንክብካቤ እንዲሁም አልባሳት የማልበስ ስራ ተከናውኗል።

በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ!!

Loading

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *