በድሬዳዋ የብልፅግና ፓርቲ የመሠረታዊ ድረጅቶች የ2014 በጀት ዓመት ኮንፍረንስ አካሄዱ።
#DIREPROSPERITY ነሀሴ 14/2014 በድሬዳዋ የብልፅግና ፓርቲ የመሠረታዊ ድረጅቶች የ2014 በጀት ዓመት ኮንፍረንስ አካሄዱ። በድሬዳዋ የብልፅግና ፓርቲ የመሠረታዊ ድረጅቶች የ2014 በጀት ዓመት በሴክተሮች፣ በከተማ ቀበሌና በገጠር ክላስተሮች ከአባሎቻቸው ጋር ኮንፍረንስ አካሄዱ። በተካሄደው ኮንፈረንስ መሰረታዊ ድርጅቶች የ2014 የፓርቲ ስራዎችን መነሻ በማድረግ የ2014 አ.ም ግማሽ አመት ሪፖርት፣ የኢንስፔክሽን ሪፖርትና የ2015 እቅድ ቀርቦ ውይይት በማድረግ ያጸደቁ ሲሆን በአመቱ ማጠቃለያ
