“Dal beerta jiil waara”ayaa hal kudhig looga dhigay Barnaamijka Daah-furka Raadka Cagaaran ee 2016

“Dal beerta jiil waara”ayaa hal kudhig looga dhigay Barnaamijka Daah-furka Raadka Cagaaran ee 2016 . #XISBIGA BARWAAQO DIRI DHABA Madaxa Xafiiska Beeraha, Macdanta iyo Tamarta ee Maamulka Diri dhaba Mudane Nuuradiin Abdella oo ugu horayn halkaasi ka hadlay ayaa sheegay in raadka cagaaran uu ka mid yahay wax qabadyada ay xukuumadu ugu talagashay in lagu
Read More

Biyya Biqiltuu dhaabdu Dhaloota Nama Nama boonsu Mata duree jedhuun Sagantaan jalqabsiisa ashaaraa magariisaa bara 2016 gaggeeyfame

Biyya Biqiltuu dhaabdu Dhaloota Nama Nama boonsu Mata duree jedhuun Sagantaan jalqabsiisa ashaaraa magariisaa bara 2016 gaggeeyfame. Mootummaan Diinagdee Ashaaraa magariisaa jijjiirama haala qilleensaa hir’isuu danda’u lafa qabsiisuuf hojjechaa jiraachuu Itti Gaafatamaan Biiroo Qonna Bishaan Albudaa fi Inarjii bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Nuraddiin Abdallaa baninsa sagantichaarratti ibsan. Sagantaalee walfakkaataa akkanaatiin yeroo dabretti biqiltuuleen miliyoona 5.7
Read More

“የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የ2016 የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ

“የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የ2016 የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ። ሐምሌ 01 ቀን 2016 ዓ.ም #DIREPROSPERITY PARTY DIRE ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚን ለመገንባት መንግስት ስትራቴጂዎችን ነድፎ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የአረንጓዴ አሻራ መሆኑን በመርሀግብሩ መክፈቻ ንግግራቸው ላይ የገለፁት የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኑረዲን አብደላ ናቸው።
Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር መሰረታዊ ድርጅቶች የ2016 ማጠቃለያ ኮንፈረንስ አካሄዱ

የድሬዳዋ አስተዳደር መሰረታዊ ድርጅቶች የ2016 ማጠቃለያ ኮንፈረንስ አካሄዱ። ሰኔ 29 ቀን 2016 #DIREPROSPERITY PARTY DIRE DAWA በድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅቶች የ2016 ማጠቃለያ ኮንፈረንስ አካሂደዋል። የጠንካራ ፓርቲ ምልክት ህዋሳት በአግባቡ መወያየታቸው፤ አመራሩና አባሉ በአስተሳሰብና በአመለካከት ተመሳሳይ መሆን ሲችልና ከመሰረታዊ ድርጅት አባላት ወይም ህዋሳት የሚፈልገው ሁለት ነገር ግንባር ቀደም መሆንና ብልሹ አሠራርን መታገል እንደሆነ ተጠቁሟል።
Read More

አለምአቀፉ የሀረር ቀን እየተከበረ ነው

አለምአቀፉ የሀረር ቀን እየተከበረ ነው 26ተኛው አለም አቀፍ የሐረር ቀን በሐረር ከተማ ኢማም አህመድ ስታዲየም እየተከበረ ይገኛል፡፡ ቀኑ ባሳለፍነው አመት በካናዳ የተከበረ ሲሆን÷ ዘንድሮ በየአምስት አመቱ ሐረር ከተማ ላይ ለማድረግ የተገባውን ቃል መሰረት በማድረግ ነው በተለያዩ መርሃግብሮች እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በመክፈቻ ስነ ስርአቱ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ
Read More

ሀገራዊ ለውጡ እንዲመጣ ያደረጉ ሁለት መሰረታዊ ጉዳዮች አሉ፤ አንደኛው ነባር ችግሮች ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ወቅታዊ ስብራቶች ናቸው

የለውጡ ሂደትን በተመለከተ “ሀገራዊ ለውጡ እንዲመጣ ያደረጉ ሁለት መሰረታዊ ጉዳዮች አሉ፤ አንደኛው ነባር ችግሮች ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ወቅታዊ ስብራቶች ናቸው፡፡ ከዚህ አኳያ ነባር ችግሮችን በአገራዊ ምክክር እና ሽግግር ፍትህ ለመፍታት እየተሰራ ነው፡፡ በምክክሩ ነገን የተሻለ ለማድረግ የምንሰራበት ሲሆን፤ ያለፉ በደሎችን ደግሞ በሽግግር ፍትህ የሚፈቱ ይሆናል፡፡ ወቅታዊ ችግሮችን ደግሞ በተቋማት ሪፎርም እየተፈቱ ይገኛሉ፡፡ከዚህ አኳያ ለተመዘገቡ ስኬቶች
Read More

መንግስት በሰለጠነ መንገድ ችግሮች በውይይት እንዲፈቱ ቅድሚያ መስጠቱን እንደ ድክመት የሚቆጥሩ ካሉ፤ መንግስት ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንካራ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“መንግስት በሰለጠነ መንገድ ችግሮች በውይይት እንዲፈቱ ቅድሚያ መስጠቱን እንደ ድክመት የሚቆጥሩ ካሉ፤ መንግስት ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንካራ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ******************* ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው፤ ባለፉት ጊዜያትም መንግስት ለሰላም ቅድሚያ ሰጥቶ በሆደ ሰፊነት በርካታ ስራዎች ሰርቷል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በግጭትና ጦርነት ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጣን መያዝ ፈጽሞ አይቻልም ብለዋል፡፡ መንግስት በሰለጠነ መንገድ ችግሮች
Read More

ሌብነት ነቀርሳ ነው፤ ሀገርን ይበላል፡፡ ትንሽም ሆነ ትልቅ ሌብነት መጥፋት አለበት

ሙስናን በሚመለከት “ሌብነት ነቀርሳ ነው፤ ሀገርን ይበላል፡፡ ትንሽም ሆነ ትልቅ ሌብነት መጥፋት አለበት፡፡ ለዚህም ነው መንግስት የህግ ማሻሻያዎችን እያደረገ ያለው፡፡ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅም ይህን ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቂት ግለሰቦች በህገ ወጥ መንገድ በርካታ ቢሊዮኖችን ያንቀሳቅሳሉ፤ ይህን መጠየቅ የሚችል ህግ አልነበረንም፡፡ አዋጁ ይህን ችግር በመቅረፍ የህግ ተጠያቂነትን የሚያረጋግጥ ነው፡፡ ነገር ግን አዋጁ ያጠቃናል
Read More

የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ እና የባህል ቡድን 62ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከበረ፡፡

የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ እና የባህል ቡድን 62ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከበረ፡፡ ሰኔ 27 ቀን 2016 #DIREPROSPERITY PARTY DIRE DAWA በአባገዳዎች ምርቃት የተጀመረው የምስረታ በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቅት የተከበረ ሲሆን የሙዚቃ እና የባህል ቡድኑ ከምስረታው ጀምሮ አሁን ድረስ የደረሰበት ጉዞ ተዳሷል፡፡ ከምስረታ በዓል መርሀ ግብሩ በተጨማሪ አፍረን ቀሎ የባህል እና የሙዚቃ ቡድን በምድር ባቡር ስፖርት ክለብ
Read More