በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጲያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል ወረዳ 2 ወጣቶች ማስተባበሪያ ከድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን ጋር በመቀናጀት የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ ስራዎች መክፈቻ አካሄደ

በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጲያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል ወረዳ 2 ወጣቶች ማስተባበሪያ ከድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን ጋር በመቀናጀት የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ ስራዎች መክፈቻ አካሄደ፡፡ በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደረጀ ፀጋዬ እንደተናገሩት በዘንድሮ የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በ14 የትኩረት መስኮች ላይ ከተጀመሩ የልማት ስራዎች መሀል የመንገድ
Read More

የወረዳ 6 አስተዳደር የ2016 የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ ስራዎችን የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደረጃ ፀጋዬ በተገኙበት የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሄዷል።

በዛሬው ዕለት ቅዳሜ 29-10-2016 የወረዳ 6 አስተዳደር የ2016 የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ ስራዎችን የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደረጃ ፀጋዬ በተገኙበት የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሄዷል። በዚሁ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የፓርቲ ጽ/ቤት የወጣት አደረጃጀት ሀላፊዎች፣ አጠቃላይ የወረዳን አመራሮች፣ የወረዳ 6 ፖሊስ ጣቢያና ጤና ጣቢያ ከስካውት ኢትዮጵያ እንዲሁም የወጣት አደረጃጀቶችን በማቀናጀት 500
Read More

“የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የ2016 የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ።

“የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የ2016 የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ። ሐምሌ 01 ቀን 2016 ዓ.ም #DIREPROSPERITY PARTY DIRE ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚን ለመገንባት መንግስት ስትራቴጂዎችን ነድፎ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የአረንጓዴ አሻራ መሆኑን በመርሀግብሩ መክፈቻ ንግግራቸው ላይ የገለፁት የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኑረዲን አብደላ ናቸው።
Read More