የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ እና የባህል ቡድን 62ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከበረ፡፡

የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ እና የባህል ቡድን 62ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከበረ፡፡

ሰኔ 27 ቀን 2016

#DIREPROSPERITY PARTY🇪🇹 DIRE DAWA

በአባገዳዎች ምርቃት የተጀመረው የምስረታ በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቅት የተከበረ ሲሆን የሙዚቃ እና የባህል ቡድኑ ከምስረታው ጀምሮ አሁን ድረስ የደረሰበት ጉዞ ተዳሷል፡፡

ከምስረታ በዓል መርሀ ግብሩ በተጨማሪ አፍረን ቀሎ የባህል እና የሙዚቃ ቡድን በምድር ባቡር ስፖርት ክለብ ለመጀመሪያ ጊዜ ትርኢት አሳይቶበት የነበረው የባህል ቤት በድጋሚ ተሰርቶ ተመርቋል፡፡

የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ እና የባህል ቡድን 62ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተከበረበት መርሀ ግብር ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የብልፅግ ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፥ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች አባገዳዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

#DIREPROSPERITY

Loading

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *