ፍቅር_ እሮጣለሁ” የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በድምቀት ተካሄደ

” ለፍቅር_ እሮጣለሁ” የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በድምቀት ተካሄደ።በአስተዳደሩ የ5 እና የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ከ200 በላይ ታዋቂ አትሌቶች እና 10 ሺህ የሚሆኑ የከተማዉ ነዋሪና አጠቃላይ አመራሮች የተሳተፉበት ውድድር በድምቀት ተካሂዷል።

Loading

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *