#DireProsperity ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤ፤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል። ምክር ቤቱ በጉባኤው የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አካላትን እንደገና ለማቋቋምና፣ ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ፤ የከተማውን መዋቅራዊ ፕላን ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ፤ እንዲሁም የከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ በመወያየት ያፀደቀ ሲሆን፤ ጉባኤው የሚከተሉትን ዕጩዎች
Read More

ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን፤ 1ኛ ዓመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛ

#DireProsperity ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን፤ 1ኛ ዓመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።ምክር ቤቱ በዛሬው ጉባኤ አጀንዳው፤ የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አካላትን እንደገና ለማቋቋምና፣ ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ፤ የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ፤ እንዲሁም የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ፕላን ኢኒስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቅና፤ ሹመት እንደሚሰጥ
Read More

#Dire_PP_Pres ህዳር 29/2014 ዓ.ም ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል 16ኛ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ሲምፖዚየም

#Dire_PP_Press ህዳር 29/2014 ዓ.ም ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል 16ኛ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ሲምፖዚየም በድሬዳዋ በልዩ ሁኔታ ተካሄደ።በአስተዳደራችን አስተናጋጅነት የተካሄደው 16ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ሲምፖዚየም ላይ በቀረቡ 3 የጥናታዊ ጽሁፎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል፡፡በሲምፖዚየሙ ተሳታፊዎች በርካታ ሀሳቦች አንስተው በቂ ምላሽ የተሰጠባቸውና በቀጣይ ትኩረት ሊሰጥባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ተለይተዋል፡፡ መድረኩን የመሩት የፌዴሬሽን ምክር
Read More

ከሁሉ አስቀድሜ በውቧ፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የአብሮነትና የመቻቻል ምሳሌ እና ማሳያ በሆነችው የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬደዋ አዘጋጅነት ለሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ።

ከሁሉ አስቀድሜ በውቧ፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የአብሮነትና የመቻቻል ምሳሌ እና ማሳያ በሆነችው የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬደዋ አዘጋጅነት ለሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች፤ የተለያዩ ሀይማኖት ተከታዮች ተዋደውና ተፋቅረው በአንድነት የሚኖሩባት፤ ብዝሀነት ጌጥና ድምቀቷ የሆነ፤ ለዘመናት በህዝቦቿ የጋራ ፍላጎት ጥረትና አንድነት የተገነባች፤ ከፍጥረቷ ጀምሮ
Read More

“ከበዓሉ ማግስት ጀምሮ በአስተዳደራችን የጀመርነውን የልማት ጉዞ አጠናክረን እንቀጥላለን።” የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር

“ከበዓሉ ማግስት ጀምሮ በአስተዳደራችን የጀመርነውን የልማት ጉዞ አጠናክረን እንቀጥላለን።” የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ያስተላለፉት መልዕክት።=========================== በአስተዳደራችን የሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል፤ መላው የድሬዳዋ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያን፤ የአገራችንን በርካታ ውብ ዕሴቶች በአግባቡ እንድናውቅ፤ በወንድማማችነት መንፈስ ኢትዮጵያዊ ህብረታችንን ይበልጥ እንድናጎለብት፤ እንዲሁም… የእኛ የድሬዳዋውያን መገለጫ የሆነውን፤ በፍቅር እንግዳ የመቀበል መልካም
Read More

#Dire_PP_Press 🇪🇹 ህዳር 22/2014 ዓ.ም የዝግጅት ምዕራፍ የኮንፈረንስ አፈጻጸምና የሱፐርቪዥን ሪፖርት ዙሪያ መወያያ መድረክ ተካሄደ

የዝግጅት ምዕራፍ የኮንፈረንስ አፈጻጸምና የሱፐርቪዥን ሪፖርት ዙሪያ መወያያ መድረክ ተካሄደ። በ2014 የዝግጅት ምዕራፍ የአባላት አቅም ግንባታ እስከ በድሬዳዋ የመጀመሪያው የብልጽግና ፓርቲ ኮንፈረንስ አፈጻጸም እና የሱፐርቪዥን ሪፖርት ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ ከአባላት የአቅም ግንባታ እስከ ማጠቃለያ ኮንፈረንስ በጥንካሬና በውስንነት የታዩ ጉዳዮች የቀረቡ ሲሆን የአባሉ ጥንካሬ ለፓርቲው ጥንካሬ መሠረት መሆኑን በመጥቀስ በውስንነት የታዩ እንደ መረጃ መጣረስ አይነቶች
Read More

በድሬዳዋ የሚከበረው የ16ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ዝግጅት በፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ዛሃራ ሁመድ ተጎበኘ።

#Dire_PP_Press ህዳር 21/2014 ዓ.ምበድሬዳዋ የሚከበረው የ16ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ዝግጅት በፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ዛሃራ ሁመድ ተጎበኘ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ዛሃራ ሁመድ እና የ16ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በድሬዳዋ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ዝግጅት በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተዞዙረው ጎብኝተዋል። ህዳር 29 ቀን ለ16ኛ
Read More

ህዳር 21/2014 ዓ.ም የተከበራችሁ የድሬዳዋ ነዋሪዎች:-

የተከበራችሁ የድሬዳዋ ነዋሪዎች:-ሀገርን በመሥዋዕትነት መምራት ከእኛ ይጠበቃልና፤ እኔም ከሌሎች ወንድሞቼ ጋር ወደ ትግሉ ሜዳ ለመዝመት ተዘጋጅቻለሁ። በግንባር ተገኝተን ያዘጋጀነውን ስንቅ እናቀብላለን፤ ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ ጀግናው ሠራዊታችንን በወኔ እናበረታታለን። የአስተዳደራችን የፀጥታ ኀይሎችና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችም፤ ከመቼውም ጊዜ በላይ የድሬዳዋን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ፤ የልማትና አስተዳደራዊ ሥራዎችን በሙሉ አቅማቸው ለማከናወን ተዘጋጅተዋል። መላው ነዋሪዎች አካባቢያችሁን በመጠበቅ፤ ሠራዊቱን በመደገፍና፤ ወደ ግንባር
Read More

ብልጽግና ፓርቲ ማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተካሄደ

#Dire_PP_Press ህዳር 19/2014 ዓ.ም #Dire_PP_Press ህዳር 19/2014 ዓ.ም የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተካሄደ። በድሬዳዋ አስተዳደር በአይነቱ ልዩ እና የመጀመሪያው የሆነው የብልጽግና ፓርቲ ኮንፈረንስ በህሊና ጸሎት የተጀመረው የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያ መድረክ ተካሂዷል። በመክፈቻ ንግግር መርሃ ግብሩን ያስጀመሩት የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከውስጥና ከውጭ የጥፋት ሃይሎች ህልውናዋን የሚፈታተን አደጋ ገጥሟት አሸንፋ
Read More

የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ የማጠቃለያ የምርጫ ቅስቀሳ መርኀግብር በድምቀት ተካሄደ።

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ከየካቲት 8 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ የምርጫ ቅስቀሳ ወቅቶች ነበሩ። ግንቦት 28 ይደረጋል በተባለው ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳው የሚያበቃው በግንቦት 23 ነበር። ሆኖም ምርጫው ወደ ሰኔ 14 መዛወሩን ተከትሎ የምርጫ ቅስቀሳውም አብሮ መራዘሙ ይታወሳል። የምርጫ ቅስቀሳው ከመጭው አርብ በፊት ተጠናቆ ምንም ቅስቀሳ ወደማይካሄድበት ወደ የጥሞና
Read More