የውጭ ምንዛሬ ተመን፣ የወጪ ንግድ ገቢ እና የዋጋ ንረት
የውጭ ምንዛሬ ተመን፣ የወጪ ንግድ ገቢ እና የዋጋ ንረት በአንድ ወቅት የሚኖር የውጭ ምንዛሬ ተመን ምጣኔ ወይም የብር ከአሜሪካን ዶላር አንጻር ያለው ዋጋ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የውጭ ምንዛሬ ክምችት ላይ ቀጥተኛና ጠንካራ የሆነ ተፅዕኖ አለው፡፡ የአንድ አገር የውጭ ምንዛሬ ግኝት በዋነኝነት ከአራት ዋና ዋና ሁነቶች ይመነጫል፡፡ እነዚህም ሀገሪቱ ወደ ውጭ ሀገር ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን በመላክ የሚታገኘው