በድሬዳዋ አሰተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ከ90 ቀን ዕቅድ የ30ቀን (ሚያዚያ) ወር ስራ አፈጻጸም ተገመገመ።Dire_PP_Press  ግንቦት 5/2014

በድሬዳዋ አሰተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ከ90 ቀን ዕቅድ የ30ቀን (ሚያዚያ) ወር ስራ አፈጻጸም ተገመገመ።የ90 ቀናት የመጀመሪያው 30 ቀናት (ሚያዝያ ) ወር የአደረጃጀት ዘርፍ ሰራዎች እንድሁም የተንጠባጠቡ ሰራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ ከ9ኙ ከተማ ቀበሌዎች እና ከ4ቱ ገጠር ክላስተሮች በአደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊዎች በተገኙበት ተገምግሟል።በተደረገው የመጀመሪያው 30 ቀናት በስኬት የተጠናቀቁ ስራዎች፣ ተጀምረው ያልተጠናቀቁ እንዲሁም በአግባቡ ያልተሰሩ
Read More

የመንገድ ግንባታ ኘሮጀክቶችን ሥራ የሚያከናውኑ ተቋራጮች፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ግንባታ አጠናቀው እንዲያስረክቡ ከንቲባ ከድር ጁሀር አሳሰቡ።

የመንገድ ግንባታ ኘሮጀክቶችን ሥራ የሚያከናውኑ ተቋራጮች፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ግንባታ አጠናቀው እንዲያስረክቡ ከንቲባ ከድር ጁሀር አሳሰቡ። የድሬዳዋ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን፤የመንገድ ፕሮጀክቶች የሚገኙበትን ደረጃ ከግንባታ ተቋራጮች፣ አማካሪዎች፣ ማህበራትና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተገምግሟል። በመድረኩ ላይ በባለስልጣኑ እየተከናወኑ የሚገኙ የመንገድ ኘሮጀክት ግንባታዎች፤ የ9 ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን፤ የአብዛኛዎቹ ፕሮጀክቶች ግንባታ እንደተጓተተም በሪፖርቱ ተገልጿል። የግንባታዎቹ መጓተት በተለያዩ
Read More

ህሳስ 8/2014″ሰላም ይስፈን፤ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም!”

#DireProsperity ታህሳስ 8/2014″ሰላም ይስፈን፤ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም!” በሚል መሪ – ቃል የህወሓት አሽባሪው ቡድን በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፅመው ጥቃት የሚያወግዝ ሠልፍ በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሄደ፡፡ ” እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፣ ህጻናትን ለጦርነት መማገድና የሴቶች ጥቃትን እንደ ጦር መሣሪያ መጠቀም ይቁም ! በአፋርና በአማራ ክልሎች የሚፈፀመው የሴቶች ጥቃትና የጀምላ ጭፍጨፋ ይቁም እና #Nomore እና
Read More

ታህሳስ 7/2014በድሬዳዋ አስተዳደር ከሚገኙ የሀይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ አባገዳዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ተካሂዷል

#DireProsperity ታህሳስ 7/2014በድሬዳዋ አስተዳደር ከሚገኙ የሀይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ አባገዳዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ ከወቅታዊው ሁኔታ አንፃር አካታች አገራዊ ምክክር የማድረግ አስፈላጊነት፤ እና የሀይማኖት መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ሊኖራቸው በሚገባው ሚና ዙሪያ ውይይት በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል። በህልውና ዘመቻው በሁሉም መስክ በተደረገው ድጋፍ የሀይማኖት መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች የነበራቸው ድርሻ ከፍተኛ
Read More

በአስተዳደሩ ከሚገኙ ምሁራን፣ ባለሀብቶችና የንግዱ ማህበረሰብ ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

#DireProsperity ታህሳስ 6/2014በአስተዳደሩ ከሚገኙ ምሁራን፣ ባለሀብቶችና የንግዱ ማህበረሰብ ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ የመንግስትና የግል ኮሌጆች፣ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ምሁራንና መምህራን እንዲሁም ባለሀብቶችና የንግዱ ማህበረሰብ ተሳትፈዋል። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱ የውስጥና የውጭ ጠላቶችን በተጠናከረ አንድነትና ብስለት ጦርነቱን በመምራት የመጀመሪያው ምዕራፍ በድል ማጠናቀቅ መቻሉንና፤ በቀጣይ የተፈናቀሉትን በማቋቋም ወደ ሰላም መምጣትና የኢትዮጵያ ልማት
Read More
#DireProsperity ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤ፤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል። ምክር ቤቱ በጉባኤው የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አካላትን እንደገና ለማቋቋምና፣ ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ፤ የከተማውን መዋቅራዊ ፕላን ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ፤ እንዲሁም የከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ በመወያየት ያፀደቀ ሲሆን፤ ጉባኤው የሚከተሉትን ዕጩዎች
Read More

ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን፤ 1ኛ ዓመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛ

#DireProsperity ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን፤ 1ኛ ዓመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።ምክር ቤቱ በዛሬው ጉባኤ አጀንዳው፤ የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አካላትን እንደገና ለማቋቋምና፣ ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ፤ የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ፤ እንዲሁም የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ፕላን ኢኒስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቅና፤ ሹመት እንደሚሰጥ
Read More

#Dire_PP_Pres ህዳር 29/2014 ዓ.ም ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል 16ኛ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ሲምፖዚየም

#Dire_PP_Press ህዳር 29/2014 ዓ.ም ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል 16ኛ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ሲምፖዚየም በድሬዳዋ በልዩ ሁኔታ ተካሄደ።በአስተዳደራችን አስተናጋጅነት የተካሄደው 16ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ሲምፖዚየም ላይ በቀረቡ 3 የጥናታዊ ጽሁፎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል፡፡በሲምፖዚየሙ ተሳታፊዎች በርካታ ሀሳቦች አንስተው በቂ ምላሽ የተሰጠባቸውና በቀጣይ ትኩረት ሊሰጥባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ተለይተዋል፡፡ መድረኩን የመሩት የፌዴሬሽን ምክር
Read More

ከሁሉ አስቀድሜ በውቧ፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የአብሮነትና የመቻቻል ምሳሌ እና ማሳያ በሆነችው የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬደዋ አዘጋጅነት ለሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ።

ከሁሉ አስቀድሜ በውቧ፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የአብሮነትና የመቻቻል ምሳሌ እና ማሳያ በሆነችው የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬደዋ አዘጋጅነት ለሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች፤ የተለያዩ ሀይማኖት ተከታዮች ተዋደውና ተፋቅረው በአንድነት የሚኖሩባት፤ ብዝሀነት ጌጥና ድምቀቷ የሆነ፤ ለዘመናት በህዝቦቿ የጋራ ፍላጎት ጥረትና አንድነት የተገነባች፤ ከፍጥረቷ ጀምሮ
Read More

“ከበዓሉ ማግስት ጀምሮ በአስተዳደራችን የጀመርነውን የልማት ጉዞ አጠናክረን እንቀጥላለን።” የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር

“ከበዓሉ ማግስት ጀምሮ በአስተዳደራችን የጀመርነውን የልማት ጉዞ አጠናክረን እንቀጥላለን።” የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ያስተላለፉት መልዕክት።=========================== በአስተዳደራችን የሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል፤ መላው የድሬዳዋ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያን፤ የአገራችንን በርካታ ውብ ዕሴቶች በአግባቡ እንድናውቅ፤ በወንድማማችነት መንፈስ ኢትዮጵያዊ ህብረታችንን ይበልጥ እንድናጎለብት፤ እንዲሁም… የእኛ የድሬዳዋውያን መገለጫ የሆነውን፤ በፍቅር እንግዳ የመቀበል መልካም
Read More