#Dire_PP_Press 🇪🇹 ህዳር 22/2014 ዓ.ም የዝግጅት ምዕራፍ የኮንፈረንስ አፈጻጸምና የሱፐርቪዥን ሪፖርት ዙሪያ መወያያ መድረክ ተካሄደ

የዝግጅት ምዕራፍ የኮንፈረንስ አፈጻጸምና የሱፐርቪዥን ሪፖርት ዙሪያ መወያያ መድረክ ተካሄደ። በ2014 የዝግጅት ምዕራፍ የአባላት አቅም ግንባታ እስከ በድሬዳዋ የመጀመሪያው የብልጽግና ፓርቲ ኮንፈረንስ አፈጻጸም እና የሱፐርቪዥን ሪፖርት ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ ከአባላት የአቅም ግንባታ እስከ ማጠቃለያ ኮንፈረንስ በጥንካሬና በውስንነት የታዩ ጉዳዮች የቀረቡ ሲሆን የአባሉ ጥንካሬ ለፓርቲው ጥንካሬ መሠረት መሆኑን በመጥቀስ በውስንነት የታዩ እንደ መረጃ መጣረስ አይነቶች
Read More

በድሬዳዋ የሚከበረው የ16ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ዝግጅት በፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ዛሃራ ሁመድ ተጎበኘ።

#Dire_PP_Press ህዳር 21/2014 ዓ.ምበድሬዳዋ የሚከበረው የ16ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ዝግጅት በፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ዛሃራ ሁመድ ተጎበኘ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ዛሃራ ሁመድ እና የ16ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በድሬዳዋ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ዝግጅት በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተዞዙረው ጎብኝተዋል። ህዳር 29 ቀን ለ16ኛ
Read More

ህዳር 21/2014 ዓ.ም የተከበራችሁ የድሬዳዋ ነዋሪዎች:-

የተከበራችሁ የድሬዳዋ ነዋሪዎች:-ሀገርን በመሥዋዕትነት መምራት ከእኛ ይጠበቃልና፤ እኔም ከሌሎች ወንድሞቼ ጋር ወደ ትግሉ ሜዳ ለመዝመት ተዘጋጅቻለሁ። በግንባር ተገኝተን ያዘጋጀነውን ስንቅ እናቀብላለን፤ ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ ጀግናው ሠራዊታችንን በወኔ እናበረታታለን። የአስተዳደራችን የፀጥታ ኀይሎችና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችም፤ ከመቼውም ጊዜ በላይ የድሬዳዋን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ፤ የልማትና አስተዳደራዊ ሥራዎችን በሙሉ አቅማቸው ለማከናወን ተዘጋጅተዋል። መላው ነዋሪዎች አካባቢያችሁን በመጠበቅ፤ ሠራዊቱን በመደገፍና፤ ወደ ግንባር
Read More

ብልጽግና ፓርቲ ማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተካሄደ

#Dire_PP_Press ህዳር 19/2014 ዓ.ም #Dire_PP_Press ህዳር 19/2014 ዓ.ም የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተካሄደ። በድሬዳዋ አስተዳደር በአይነቱ ልዩ እና የመጀመሪያው የሆነው የብልጽግና ፓርቲ ኮንፈረንስ በህሊና ጸሎት የተጀመረው የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያ መድረክ ተካሂዷል። በመክፈቻ ንግግር መርሃ ግብሩን ያስጀመሩት የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከውስጥና ከውጭ የጥፋት ሃይሎች ህልውናዋን የሚፈታተን አደጋ ገጥሟት አሸንፋ
Read More

የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ የማጠቃለያ የምርጫ ቅስቀሳ መርኀግብር በድምቀት ተካሄደ።

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ከየካቲት 8 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ የምርጫ ቅስቀሳ ወቅቶች ነበሩ። ግንቦት 28 ይደረጋል በተባለው ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳው የሚያበቃው በግንቦት 23 ነበር። ሆኖም ምርጫው ወደ ሰኔ 14 መዛወሩን ተከትሎ የምርጫ ቅስቀሳውም አብሮ መራዘሙ ይታወሳል። የምርጫ ቅስቀሳው ከመጭው አርብ በፊት ተጠናቆ ምንም ቅስቀሳ ወደማይካሄድበት ወደ የጥሞና
Read More

ሀገራዊና ጂኦ-ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር በማድረግ፣ ከብልጽግና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተላለፈ መልእክት

የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች፣የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ክቡራትና ክቡራን፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ጂኦ ፖለቲካዊ ከባቢ ዛሬም እንደ ትናንቱ የዓለም ዓይን ማረፊያ ሆኖ ይገኛል። ከሜዲትራንያን ባሕር ቀጥሎ በዓለም ታሪክ ላይ በሚደረጉ የንግድና ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች የሚጠቀሰው ቀይ ባሕር ነው። በዚህ ቀጣና ላይ የበላይነት መያዝ በዓለም አቀፍ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ላይ ትልቅ ትርጉም እንዳለው ይታመናል። እናም ብዙ ሀገራት ከሌላ የዓለም ዳርቻ
Read More

ግድቡ ኢትዮጵያ ሃብቷን በራሷ አቅም አልምታ ችግሮቿን መፍታት እንደምትችል የምታሳይበት ነው … ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ

ግድቡ ኢትዮጵያ ሃብቷን በራሷ አቅም አልምታ ችግሮቿን መፍታት እንደምትችል የምታሳይበት ነው … ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ ሃብቷን በራሷ አቅም አልምታ ችግሮቿን መፍታት እንደምትችል የምታሳይበት ፕሮጀክት ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። ዶክተር ቢቂላ በኢትዮጵያ እየተገነቡ በሚገኙ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ዜጎች ንቁ ተሳትፎ እንድያደርጉም ጥሪ አቅርበዋል። ኢትዮጵያ
Read More

የትምህርቱ ዘርፍ ችግሮቻችን በብልጽግና ይፈታሉ

ከኢትዮጵያ ዓመታዊ በጀት ከፍተኛ ሀብት ሲመደብለት የቆየው የትምህርት ዘርፍ፤ ከፍተኛ የጥራትና የተደራሽነት ችግር የሚታይበት በመሆኑ ፓርቲያችን ብልጽግና ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ልዩ ትኩረት በመስጠት ችግሩን ለማቃለል ጥረት አድርጓል፡፡ እንደሚታወሰው፤ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ በየአምስት (ስድስት) ዓመታቱ ልዩነት ክለሳ ሊደረግበት የሚገባ ቢሆንም፤ ፖሊሲው ከ20 ዓመታት በላይ ሳይታይ ቆይቷል፡፡ ከብልጽግና በፊት በነበሩ 15 ዓመታት ትኩረት የተሰጠው የትምህርት ማስፋፋት ነበር፡፡
Read More

ለወጣቱ ልዩ ትኩረት የሰጠው ብልጽግና!

ወጣትነት- በአካል የጠነከረ፣ በመንፈስ የቀደመ፣ ለውጤት የቸኮለ እምቅ አቅም ያለው ኃይል ነው። ይህን ኃይል በተደራጀና በተገቢ መንገድ ከተመራ ስኬትን ማጣጣም እንደሚቻል ብልጽግና ፓርቲ በጽኑ ያምናል። ወጣቶችን የስራዎቹ ሁሉ ማዕከል አድርጎ ያያቸዋል፤ ለጠንካራ አገር ግንባታ መሰረት መሆናቸውን ይቀበላል። በመሰረቱ ወጣቶች ለዓመታት ሲንከባለሉ የመጡ ፈተናዎች እንዳሉባቸው ብልጽግና ይረዳል። ተምረው ስራ ማጣት፣ ስራ ቢቀጠሩም በቂ ገቢ ያለማግኘት፣ ለስራ
Read More

ብልጽግናና መልካም እሴቶች አይነጣጠሉም!!

ኢትዮጵያውያን በዘመናት ውስጥ እርስ በርስ ተሳስረዋል፤ በጠበቀ ማንነት ተጋምደዋል። በዓለም ዘንድ ታላቅ በሚያደርጋቸው እነርሱነታቸው ተሰናስነዋልም። የእነርሱ ጥብቅ መተሳሰር የመጣው በዘመናት ሂደት ነው። ለዚህ የተለያዩ ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል። በዘመናት ውስጥ ደማቸውን ቀለም፣ አጥንታቸውን ብዕር አድርገው የጻፉትን መልካም ታሪክ ዋቢ ማድረግ እንደሚቻል ብልጽግና ፓርቲ ያምናል። በብልጽግና አተያይ ኢትዮጵያውያን ከውጭ የመጣን ጠላት ለመከላከል፣ ለማጥቃትና የጋራ ክብራቸው እንዳይገሰስ ለማድረግ
Read More