ብልጽግናን ይምረጡ

በሀገራችን የተፈጠረዉን የለውጥ ማዕድ ተቋዳሽ ለመሆን የበቁበት የለዉጡ ትሩፋት መሆኑና የተጀመረዉ ሀገራዊ ለውጥ እየጎመራና እየፈካ ሄዶ ለዓመታት በህዝቡ ዘንድ ሲነሱ የቆዩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ ትግሎች እንዲሳኩ ያደረገዉንና ግዙፉን ጨለማ የገፈፈዉና ያሸነፈዉን የጨለማ ንጉስ የሆነዉን የበራውን አምፖል በመመረጥና የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በማሳካት በሀገራችን ለዘመናት በጨለማ የኖረውን ገጠራማውን ክፍል በአምፖል እንዲበራ ብልፅግናን በመምረጥና ይህንን
Read More

ብልጽግና – የሴራ እና የመጠላለፍ ፖለቲካን በሀሳብ ልዕልና ድል የነሳ ፓርቲ!

የኢትዮጵያ የሦስት ሺህ ዓመት ታሪክና ስልጣኔ ባለቤትነት፣ ያልተቆራረጠ የመንግስት አስተዳደር ስርዓት እንዲሁም የአገረ መንግስት ግንባታ ያላት አገር ናት የምንለው ለዚህ እውነታ በርካታ አብነቶችን ማቅረብ ስለምንችል ነው፡፡ እንደ አክሱም፣ ላሊበላ፣ ፋሲለደስና የጀጎልን ስነህንጻ ጥበቦችን አጣቅሰን፤ የራሷን የቀን አቆጣጠርና ፊደል ቀርጸው ያለፉ ጠቢባንን እማኝ አድርገን፤ ለዲሞክራሲ ስርዓት እውን መሆን እድሜ ጠገቡን የገዳ ስርዓትና ሌሎችንም አያሌ የኢትዮጵያውያን ቱባ
Read More

ኢትዮጵያውያንን የምትመስል ኢትዮጵያን እንገነባለን! እኛ ብልጽግና ነን!

ኢትዮጵያ የብሔር፣ የባህል፣ የሐይማኖት፣ የፖለቲካ አመለካከት ወዘተ ብዝሃነት ያላት፤ በዚህም መነሻ፤ የተለያዩ ጥቅሞችና ፍላጎቶች የሚንጸባረቁባት አገር ናት፡፡ ስለሆነም የምትገነባው ኢትዮጵያ የእምነት፣ የብሔር እና የፖለቲካ አመለካከት ወይም የጥቅም እና የፍላጎት ብዝሃነት የምታንፀባርቅ መሆን ይኖርባታል፡፡ ይህን በአግባቡ የተረዳውና ለጉዳዩም ተገቢውን ትኩረት ሰጥቶ ትግል የጀመረው ፓርቲያችን ብልጽግና ኢትዮጵያውያንን የምትመስል ኢትዮጵያን የመገንባትን አስፈላጊነትን በፖለቲካ ፕሮግራሙ ከመግለጽ ባሻገር፤ ባለፉት ሦስት
Read More

እኛ ብልጽግናዎች ቃላችንን ነን!

ሁሌም ቃላችንን እናከብራለን፤ ለዚህ ቅንጣት ጥርጥር የለንም። በፈተናዎች ብንከበብም፣ በችግር ሸለቆ ውስጥ ብናልፍም፣ ሜዳው ዳገት እንዲሆንብን የሚተጋ ኃይል ቢኖርም ቃላችንን እናከብራለን። እኛ ብልጽግናዎች ቃላችንን ነንና። ቃል እውቀትንና እውነትን መሰረት ሲያደርግ ጥንካሬ ይሰጣል። ተግባራዊ ለማድረግም አቅም ይሆናል። እኛ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት በወንድማማችነት ያስተሳሰሩ የማንነት መገለጫዎች፣ ዓለምን ያስደመሙ ድንቅ እሴቶች፣ ባህልና ወጎች እንዳሉን እናምናለን፤ የእምነታችን ምንጩ እውቀት ነው።
Read More

የብልፅግና ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲዋና ዋና ነጥቦች:-

ብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በፉክክር እና በትብብር መካከል ሚዛን በመጠበቅ፣ ተቃርኖዎችን በማስታረቅ የሚጓዝ መሆን እንዳለበት ያምናል።ሃገራዊ ክብርን ያስቀደመ፣ ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ፣ ጎረቤት አገራትን ያስቀደመ የውጭ ግንኙነት፣ ቀጣናዊ ትብብርና የኢኮኖሚ ውህደት የሚሉት ብልፅግና ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራባቸው የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ አንኳር ጉዳዮች ናቸው።የፓርቲያችን የውጭ ግንኙነት እሳቤ የሚመጨው ጥቅምን ከማሳደድ ሳይሆን ግንኙነትን እና መልካም ትብብርን ከማስቀደም
Read More

ብልጽግና የዛሬና የነገ ፓርቲ!

ወርቅ ከማዕድናት በተለየ በሁሉም ዘንድ የመወደድና የመመረጥ ክብር የተጎናጸፈው፤ ከአፈር መገኘቱ ተዘንግቶ አይደለም። በብርቱ እሳት ተፈትኖ በማለፉ እንጂ፡፡ ብልጽግናም በፈተና ውስጥ ተወልዶ በፈተና ውስጥ እያለፈ የመጣ፣ ወደፊትም ፈተናዎችን በጥበብ እያለፈ የሚቀጥል ከዘመን ጋር ራሱን እያደሰና እየለወጠ የሚሄድ ፓርቲ ነው።  ብልጽግና የዛሬና የነገ ፓርቲ በመሆኑና ብሩህ ተስፋን ሰንቆ ለኢትዮጵያ ልዕልና በመትጋቱ ብዙዎች ተስፋቸውን ጥለውበታል፣ ብዙዎችም በፍቅር
Read More

ደረሰ ደረሰ! የምርጫ ካርድ መውሰጃ የሚያበቃበት ቀን ደረሰ!

ደረሰ ደረሰ! የምርጫ ካርድ መውሰጃ የሚያበቃበት ቀን ደረሰ! ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? የምርጫ ካርድዎን አሁኑኑ ይወሰዱ! ዜጎች በአገራቸው ዘላቂ ሰላም፣ ልማትና ዕድገት ዕውን እንዲሆን የሚያደርጉበት አንዱና ወሳኙ መሳሪያ ምርጫ ነው፡፡ የመራጭነት ካርድዎን በመውሰድ በምርጫ መሳተፍዎ ደግሞ ይህን የዜግነት ሃላፊነትዎን እንዲወጡ የመጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ነው! ታዲያ የመራጭነት መብትዎን የሚጎናፀፉበት የምርጫ ካርድ መውሰጃ ቀን ሊጠናቀቅ የቀሩት 4 ቀናት
Read More

እኛ ብልጽግና ነን!

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ለውጥን እጅግ በፈለጉበት፣ የመደመር ፍላጎት አጅግ ባየለበት፣ ኢትዮጵያዊ አንድነታችንን ይበልጥ ማጥበቅ ባስፈለገበት ፣ የነፃነትና የፍትህ መሻት አየሩን በሞላበት በዚያ ወቅት ለህዝብና ለሀገር ሲባል የሚከፈለውን ውድ ዋጋ ከፍለንና ከህዝባችን ጎን ሆነን ብርሃን ለመሆን ተጸነስን፡፡ የህዝቦች የነፃነትና የኅብረት ፍላጎት በበረታበት በዚያ ፈታኝ ወቅትም ህይወት ዘርተን ተወለድን፡፡ ከህዝቦች የለውጥ ጨረር ጋር ተደምረንም የብርሃን ፈለግ በመሆን
Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር በ 350 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለሚገነባው የብረታ ብረትና ሲሚንቶ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የመሰረት ድንጋይ በዛሬው እለት ተቀመጠ

በድሬዳዋ አስተዳደር በ 350 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለሚገነባው የብረታ ብረትና ሲሚንቶ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የመሰረት ድንጋይ በዛሬው እለት ተቀመጠ ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከመልካ ጀብዱ ወጣ ብሎ በኢንዱስትሪ ፓርክ አቅራቢያ በ 103 ሄክታር መሬት ላይ በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግና በዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲንግ ኩባንያዎች በሽርክና ለሚገነባው የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስም የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የድሬዳዋ
Read More

ብልፅግና በኩራት የሚመርጡት የእርስዎ ፓርቲ ነው!

ብልፅግና በህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት ኢትዮጵያን የሚያሻግርና ዜጎች በኩራት የሚመርጡት የሁሉም ፓርቲ ለመሆን ያስቻሉ የሚታዩ ተጨባጭ የእስካሁን ድሎች ባለቤት ነው፡፡ ብልፅግና በቀጣይም የእስካሁን ጥንካሬዎችንና የለውጡን ዘርፈ ብዙ ድሎች በተሻለ መደላድል አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደተወዳዳሪ ፓርቲ በዴሞክራሲያዊ ምርጫ አሸናፊ ለመሆን የተሻለ ሃሳብ በማፍለቅ ጎልቶ የሚታይ የፖለቲካ ቁመና ያለው ፓርቲ ነው፡፡ ሁሉንም ዜጎች አቃፊና አሳታፊ ሆኖ የቀረበው ብልፅግና መላ ኢትዮጵያዊያን
Read More