የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና የኦሪንቴሽን መድረክ ተካሄደ።Dire_PP_Press  ግንቦት 10/2014

የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና የኦሪንቴሽን መድረክ ተካሄደ።በተለያዩ ርዕሶ ለአስተዳደሩ አጠቃላይ አመራሮች ከግንቦት 11 እስከ 15/ 2014 ለአምስት ተከታታይ ቀናት በጥብቅ ድስፕሊን የአቅም ግንባታ ስልጠናው እንደሚመራ ተገልጿል።ስልጠናውን የተሳካ ለማድረግ የተደራጀው አምስት ኮሚቴ ከስልጠናው ጎንለጎን የተጀመሩና የተጠናቀቁ የልማት ስራዎች የሚጎበኙ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

Loading

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *