ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን፤ 1ኛ ዓመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛ

#DireProsperity🇪🇹 ታህሳስ 5/2014የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን፤ 1ኛ ዓመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።ምክር ቤቱ በዛሬው ጉባኤ አጀንዳው፤ የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አካላትን እንደገና ለማቋቋምና፣ ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ፤ የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ፤ እንዲሁም የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ፕላን ኢኒስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቅና፤ ሹመት እንደሚሰጥ ይጠበቃል ሲል የድሬዳዋ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.