የእርሶ ድምፅ ዋጋ አለው

ምርጫ ብሄሮች ፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች በማንኛዉም ሁኔታ ልዩነት ሳደረግባቸዉ በቀጥታ፣በነጻነትና በሚስጥር በመረጡዋቸዉ ተወካዮቻቸዉ አማካይነት ራሳቸዉን በራሳቸዉ ለማስተዳደር እንዲመራቸዉ ፈቃዳቸዉን የሰጡት ብቻ እንዲመራቸዉ ለመምረጥ እድል የሚያገኙበት የዴሞክራሲ ሒደት ነዉ፡፡

የፊታችን ግንቦት ወር ለስድስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ነጻ፣ሰላማዊ፣ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ ይጠናቀቅ ዘንድ ብልጽግና ፓርቲ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ እየሰራ ይገኛል፡፡

ነጻ፣ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ስንል ምርጫ ተወዳዳሪ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የግል እጩዎች ለነጻ፣ ፍትሃዊ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲሁም ለነጻና ፍትሃዊ ምርጫ አፈጻጸም ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን ያካተቱ አዋጆችን በማዉጣትና ምርጫዉን የሚያስፈጽም ገለልተኛ የምርጫ ቦርድ በማቋቋም ከአድልዎ የጸዳ ምርጫ ማካሄድ ነዉ፡፡

በድምጽ መስጫ ወቅት ድምጽ መስጠት የሚችሉት የመራጭነት ካርድ የወሰዱ ብቻ በመሆኑ ታሪካዊ በሆነው የ2013 ምርጫ ድምጽ ለመስጠት ይቻል ዘንድ ዛሬን የመራጭነት ካርድ በእጅዎ ያስገቡ፡፡ የእርስዎ ድምጽ ትልቅ ዋጋ አለው፡፡

ብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *