ደረሰ ደረሰ!
የምርጫ ካርድ መውሰጃ የሚያበቃበት ቀን ደረሰ!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? የምርጫ ካርድዎን አሁኑኑ ይወሰዱ!
ዜጎች በአገራቸው ዘላቂ ሰላም፣ ልማትና ዕድገት ዕውን እንዲሆን የሚያደርጉበት አንዱና ወሳኙ መሳሪያ ምርጫ ነው፡፡ የመራጭነት ካርድዎን በመውሰድ በምርጫ መሳተፍዎ ደግሞ ይህን የዜግነት ሃላፊነትዎን እንዲወጡ የመጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ነው!
ታዲያ የመራጭነት መብትዎን የሚጎናፀፉበት የምርጫ ካርድ መውሰጃ ቀን ሊጠናቀቅ የቀሩት 4 ቀናት ብቻ ናቸውና የምርጫ ካርድ ካልወሰዱ ቀኑ ሳያበቃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የምርጫ ጣቢያ በመሄድ ካርድዎን ይውሰዱ!
ለመምረጥ ይመዝገቡ
ለመመዝገብ ይፍጠኑ
ብልፅግናን ይምረጡ
![]()
