ድሬዳዋን ከበረሃ ንግሥትነት ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ የብልፅግና ኮሪደርነት!

ድሬዳዋን ከበረሃ ንግሥትነት ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ የብልፅግና ኮሪደርነት!

ዜጎች በዛሬ ድህነት ውስጥ ሳይሆን ነገ በተሻለ ሁኔታ ፍላጎታቸው ተሟልቶላቸው ጥራት ያለው ኑሮ እንዲኖሩ ማድረግ ተቀዳሚ ግቡ ያደረገው ብልፅግና ፓርቲ፤
የዚህ ግብ ውጤት የሆነችውን ድሬዳዋም በቀጣይ የምስራቁ የአገራችን ክፍል የንግድና ኢንዱስትሪ ኮሪደር ከማድረግ ጋር በተያዘው እንቅስቃሴ በኢኮኖሚ የመበልፀግ እድሏ ሰፊ ነው።

ድሬዳዋን ከበረሃ ንግሥትነት ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ የብልፅግና ኮሪደርነት የሚያደርሷት ፕሮጀክቶች በአገራችን በትልቅነትና በዘመናዊነት ተወዳዳሪ የላቸውም። የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የደረቅ ወደብ፣ የፈጣን መንገድ እና የዘመናዊ ባቡር አገልግሎት ተከፍቶ ስራ መጀመር ደግሞ የሀገራችን የብልፅግና ማረጋገጫ ማዕከል ድሬዳዋችን ለመሆኗ አንዱ ማሳያ ሲሆን እርሶም ለድሬ ብልፅግና ተቆርቋሪነቶን ለፓርቲያችን ድምፅ በመስጠት ያረጋግጡ!

Loading

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *