ድሬዳዋን ከበረሃ ንግሥትነት ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ የብልፅግና ኮሪደርነት!

ድሬዳዋን ከበረሃ ንግሥትነት ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ የብልፅግና ኮሪደርነት! ዜጎች በዛሬ ድህነት ውስጥ ሳይሆን ነገ በተሻለ ሁኔታ ፍላጎታቸው ተሟልቶላቸው ጥራት ያለው ኑሮ እንዲኖሩ ማድረግ ተቀዳሚ ግቡ ያደረገው ብልፅግና ፓርቲ፤የዚህ ግብ ውጤት የሆነችውን ድሬዳዋም በቀጣይ የምስራቁ የአገራችን ክፍል የንግድና ኢንዱስትሪ ኮሪደር ከማድረግ ጋር በተያዘው እንቅስቃሴ በኢኮኖሚ የመበልፀግ እድሏ ሰፊ ነው። ድሬዳዋን ከበረሃ ንግሥትነት ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ የብልፅግና
Read More

ብልጽግና በህብር እና ትብብር ወደ ስልጣኔ ማማ ያደርሳል

ኢትዮጵያ የበለፀገች ሀገር መሆን አለባት። ኢትዮጵያውያንም የበለጸጉ ህዝቦች ሆነው እንዲኖሩ፤ ለየትኛውም የአለም ሀዝብ የተሰጠው ፀጋ ተችሯቸዋል። ኢትዮጵያም፤ በብልጽግና ፓርቲ መሪነት፤ የብልጽግና ጉዞን ጀምራለች። ታታሪ ህዝብ፤ ልዩ የተፈጥሮ ችሮታ፤ የብዝሃ ፈጠራ ባለቤት የሚያደረግ ብዝሃነት ለኢትዮጵያ ልዩ በረከት ነው። ኢትዮጵያውያን፤ለብዙ አመታት ከኖሩበት ድህነት እንዲወጡ፤ የስልጣኔ መዳረሻ መንገዱ ብልጽግና ነው። ብልጽግና ጨለማን ገፎ ብርሃንን ያሰፍናል፤ ብልጽግና ስልጣኔ በኋላ
Read More

የነገውን ብሩህ ዘመን ለማየት ፣ የብልፅግና ማዕዱን ለመቋደስ አልጓጉም?

ማዕዱ ምንድነው ካሉን የብልፅግና ማዕዱ ለሁሉም ዜጎችዋ የምትስማማ፣ ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን የምትመስል፣ የበለፀገች፣ የብሔሮችን መብት ከግለሰብ መብቶች ጋር አጣጥማ የምታስጠብቅ፣ ጠንካራ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ መገንባት ነው፡፡ ማዕዱ ምንድነው ካሉን የብልፅግና ማዕዱ ከምግብ ዋስትና ጥያቄ የተሻገረ የዜጎችን የምርጫ አድማስ የሚያሰፋ የበለፀገ ኢኮኖሚ መገንባት ነው! ብልፅግና ፓርቲ ያቀረበው ማዕድ ዜጎችን በዛሬ ድህነት ውስጥ ሳይሆን ነገ በተሻለ ሁኔታ ፍላጎታቸው
Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ የተመራው ልዑካን ቡድን ዛሬ በመቄዶንያ ጉብኝት አድርጏል

በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር የተመራው ልዑካን ቡድን ዛሬ በአዲስ አበባ በሚገኘው መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ጉብኝት አድርጏል:: ልዑካን ቡድኑ በማእከሉ ቆይታው በድሬደዋ አስተዳደር ለሚገነባው ማዕከል ግንባታ የ100,000 ካሬ ሜትር ቦታ ካርታ ርክክብ አድርጏል። ልዑክ ቡድኑ ከጎዳና ተነስተው በማዕከሉ እንክብካቤ እየተደረገላቸው ዛሬ ጤናማ ኑሮ እየኖሩ የሚገኙትን የድሬዳዋ ተወላጅ የሆኑትን መምህር ሳሙኤል
Read More

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ ለአገራችን ዜጎች ብሔራዊ መግባባት

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ ለአገራችን ዜጎች ብሔራዊ መግባባት በመጫር የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትንና የትብብር መድረክ የፈጠረ ነው።የታላቁ ህዳሴ ግድብ መሠረት ከተጣለ ጀምሮ የተወሰኑ መሰናክሎች ቢኖሩም ዕድገት እያሳየ ለፍፃሜ እየተቃረበ ነው፡፡ እነ ሜቴክ የዘረፉት ምትክ የሌለሽ ገንዘብ፣ በየቦታው የምናያቸው ግጭቶች፤ ከትህነግ ላይ የተደረገው ህግ የማስከበር ዘመቻ፣ የሱዳን ድንበር ወረራ እና ዝርፊያ እንዲሁም ባለፈው ዓመት የተነሳው እና
Read More

የምርጫ 2013 የብልጽግና ፓርቲ ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋዊ የእውቅና መድረክ ተካሄደ

“ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለጋራ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የምርጫ 2013 የብልጽግና ፓርቲ ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋዊ የእውቅና መድረክ በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የዕውቅና መድረኩን በእንኳን ደህና መጣችሁ የከፈቱት የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ብናልፍ አንዷለም ፓርቲያችን ብልጽግና የአገራችንንና አለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በጥልቀት የገመገመ፣አገራችንን አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በውል ለይቶ
Read More