“እኔ ሰላም ስሆን ሀገር ሰላም ትሆናለች”

ሁለንተናዊ ብልፅግና የተረጋገጣባት ሀገር ለመፍጠር ሰላም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው፡፡ ያለ ሰላም ብልፅግና ሊረጋገጥ፤ የሀገር እቅዶች እና ግቦች ፈፅሞ ሊሳኩ አይችሉም፡፡ ብልፅግና ፓርቲም ይህን ጉዳይ ጠንቅቆ በመረዳት፤ ለሀገር የብልፅግና መሰረት የሆነውን የሰላም ሁኔታ የሚታዩበትን እክሎች እልባት ለመስጠት፤ በጠንካራ ፖሊሲዎች የዳበር ስትራቴጂ በመቀየስ፤ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ሰላም የሚገኘው በግለሰብ ደረጃ ከሚመነጭ አስተሳሰብ ነውና ለኢትዮጵያ ሰላም
Read More

የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል።

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 25/2014 የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል። ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆየው የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ለመስጠት የተዘጋጀ ሀገራዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል። የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ አንድ
Read More

የአደረጃጀት ዘርፍ የዓመታዊ ሪፖርት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል።

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 24/2014 የአደረጃጀት ዘርፍ የዓመታዊ ሪፖርት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል። ከነገ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ከሀምሌ 25 – 27/2014 ከሁሉም ክልሎችና አስተዳደር የአደረጃጀት ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች የሚሳተፉበት አመታዊ ሪፖርት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በአስተዳደሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ይካሄዳል። በመርሀ-ግብሩ መሰረት የፓርቲ እና መንግስታዊ ስራዎች ከየት ወዴት፣ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ዓመታዊ
Read More

የድሬደዋ ወጣቶች ፌደሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ እና የፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚ ምርጫ በዛሬው ቀን ተከናወነ።

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 23/2014 የድሬደዋ ወጣቶች ፌደሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ እና የፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚ ምርጫ በዛሬው ቀን ተከናወነ። በድሬዳዋ አስተዳደር በዛሬው እለት በተለያዩ መዋቅር ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን በፌደሬሽን በማቀፍና የቀድሞ የወጣት ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚዎች ለተተኪው ያስረከቡ ሲሆን የተጓደሉትን ደግሞ እንደ አዲስ በማስመረጥ የፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚና ኦዲት ቁጥጥር ምርጫ ተከናውኗል። የድሬዳዋ ወጣት ፌዴሬሽን ጉባኤ ስራ አስፈጻሚዎችና ኦዲት ቁጥጥር
Read More

ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር ተካሄደ።

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014 ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር ተካሄደ። ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር በድሬዳዋ ካፒታል ሆቴል ተካሄደ። በውድድር መርሃግብሩ ላይ የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ፈትሂያ አደን እና ም/ አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ከሪማ አሊ ተገኝተው ውድድሩን አድምቀውታል። በነገው እለትም ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የሚቀጥል ሲሆን የምስጋናና የሽልማት ቀን መርሀ-ግብር የሚካሄድ ይሆናል ።
Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014 በድሬዳዋ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን አጠቃላይ ወጪ 96,617,184.56 ብር ያስገነባቸው ሼዶችን እንዲሁም ሰርቪስ ፋሲሊቲ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ስራ ተጠናቆ በቅርብ ቀን ምርቃት ይካሄዳል ።
Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014 የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የስራ አመራር ካይዘን ኢንስቲትዩት ህንጻ ግንባታ ፕሮጄክት ስራ የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ዋጋ = 82,017,463 የተጠቃሚዎች ብዛት = 25,000 ተጠናቆ የምርቃት ስነ ስርአት በቅርብ ቀን ይካሄዳል ፡፡
Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በገጠርና ከተማ ያስገነባውን

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 14/2014 የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በገጠርና ከተማ ያስገነባውን -የአሰሊሶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እና -የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ዋጋ =7,414,353.51 የወጣበትና 800 ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመድሃኒያለም ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጄክት ስራ ተጠናቆ የምርቃት ስነ ስርአት በቅርብ ቀን ይካሄዳል ፡፡
Read More