የአካባቢ ፅዳትን ባህል እናድርግ በሚል ዕሳቤ ወርሐዊው ከተማ አቀፍ የፅዳት ዘመቻ መርሀግብር ተከናወነ
የአካባቢ ፅዳትን ባህል እናድርግ በሚል ዕሳቤ ወርሐዊው ከተማ አቀፍ የፅዳት ዘመቻ መርሀግብር ተከናወነ፡፡ ሰኔ 15 ቀን 2016 ዓ.ም #DIREPROSPERITY PARTY DIRE DAWA ፅዱና ምቹ ከተማን ብሎም ጤናማ ማህበረሰብን እውን ለማድረግ የድሬዳዋ ከተማ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈና በተቀናጀ የከተማ ፅዳት ንቅናቄ በየወሩ የተመረጡ የከተማውን ቦታዎች የማፅዳቱን ስራ አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ በዚሁ መሰረት በዛሬው ዕለት ከፍርድ