ህሳስ 8/2014″ሰላም ይስፈን፤ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም!”

#DireProsperity🇪🇹 ታህሳስ 8/2014″ሰላም ይስፈን፤ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም!” በሚል መሪ – ቃል የህወሓት አሽባሪው ቡድን በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፅመው ጥቃት የሚያወግዝ ሠልፍ በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሄደ፡፡ ” እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፣ ህጻናትን ለጦርነት መማገድና የሴቶች ጥቃትን እንደ ጦር መሣሪያ መጠቀም ይቁም ! በአፋርና በአማራ ክልሎች የሚፈፀመው የሴቶች ጥቃትና የጀምላ ጭፍጨፋ ይቁም እና #Nomore እና ሌሎች መፈክሮችን ተሰምተዋል። በሠላማዊ ሰልፉ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እና ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች፣ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችና አባላት እንዲሁም የሴቶች አደረጃጀት አመራሮች፣ አባላትና ተማሪዎች ተገኝተዋል። ” ሠላም ይስፈን፣ ጥቃት ይቁም “

Leave a Reply

Your email address will not be published.