በጎነት ለኢትዮጰያ ከፍታ’

በድሬዳዋ አስተዳደር ”በጎነት ለኢትዮጰያ ከፍታ” በሚል መርህ ሲከናወን የቆየው የክረምት በጎ ፍቃድ ተግባራት የማጠቃለያ የምስጋና እና የእውቅና መርሀ – ግብር የፊታችን እሮብ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል።

በዚህ በጎ ተግባር የተሳተፉ ተቋማት እና ግለሰቦችን ድሬ ከልብ ታመሰግናለች።

Loading

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *