የፓርቲያችንን ተልዕኮ ተቀናጅተን በመፈፀም ኢትዮጵያን በጋራ እናበለፅጋለን!

የፓርቲያችንን ተልዕኮ ተቀናጅተን በመፈፀም ኢትዮጵያን በጋራ እናበለፅጋለን!

ህብረ-ብሔራዊነት ጌጣችንም ሀይላችንም ነው።ብዝሀነቶቻችን እዳዎቻችን ሳይሆኑ ፀጋዎቻችንና ሀብቶቻችን ናቸው። የጠነከረ አንድነት ደግሞ አብሮ ችግሮችን የማለፍ፣ የማደግ እና የመበልፀግ ቁልፋችን ነው።

በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የምንገኝ አመራር እና አባላት ወንድማማችነታችንን እና እህትማማችነታችንን እያጠናከርን ታፍራና ተከብራ ዘላለም የምትኖር ህብረብሔራዊት ኢትዮጵያን የማፅናትና ሁለንተናዊ ብልፅግና የማረጋገጥ ራዕይ ሰንቀን በጋራ የምንገሰግስ የብልፅግና ቤተሰቦች ነን።

መደመር መንገዳችን ብልፅግና መዳረሻችን ነው!!

#prosperity

Loading

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *