“ግብር ለአገር ልማትና እድገት የሚከፈል፤
የውዴታ ግዴታ የሆነ መዋጮ ነው”

“ግብር ለአገር ልማትና እድገት የሚከፈል፤
የውዴታ ግዴታ የሆነ መዋጮ ነው”

የተከበራችሁ የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች፤ ከሐምሌ 1 እስከ 30/2014 ግብራችሁን በመክፈል ግዴታችሁን ስለተወጣችሁ፤ እንዲሁም የተቋሙን ወርሀዊ አፈፃፀም የተሻለ በማድረጋችሁ፤ በአስተዳደሩ እና በገቢዎች ባለስልጣን ስም ከልብ እንመሰግናለን።

በቀጣይም የደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች እስከ ጳጉሜ 5 ፤ እንዲሁም የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋዮች እስከ ጥቅምት 30/2015 ድረስ፤ ዓመታዊ የግብር መክፈያ ወቅት እንደሆነ እያስታወስን፤ መጪው ጊዜ የዘመን መለወጫ በዓል እና የልጆች የትምህርት ወቅት በመሆኑ ከአላስፈላጊ መጨናነቅ፣ መጉላላትና፣ ቅጣት ለመዳን፤ ግብራችሁን አስቀድማችሁ በመክፈል የዜግነት ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን።

“በግብይት ወቅት የሽያጭ ደረሰኝ መስጠት እና ጠይቆ መቀበል ባህላችን እናድርግ።”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *