እኛ ብልጽግናዎች ቃላችንን ነን!

ሁሌም ቃላችንን እናከብራለን፤ ለዚህ ቅንጣት ጥርጥር የለንም። በፈተናዎች ብንከበብም፣ በችግር ሸለቆ ውስጥ ብናልፍም፣ ሜዳው ዳገት እንዲሆንብን የሚተጋ ኃይል ቢኖርም ቃላችንን እናከብራለን። እኛ ብልጽግናዎች ቃላችንን ነንና። ቃል እውቀትንና እውነትን መሰረት ሲያደርግ ጥንካሬ ይሰጣል። ተግባራዊ ለማድረግም አቅም ይሆናል። እኛ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት በወንድማማችነት ያስተሳሰሩ የማንነት መገለጫዎች፣ ዓለምን ያስደመሙ ድንቅ እሴቶች፣ ባህልና ወጎች እንዳሉን እናምናለን፤ የእምነታችን ምንጩ እውቀት ነው።
Read More

የብልፅግና ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲዋና ዋና ነጥቦች:-

ብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በፉክክር እና በትብብር መካከል ሚዛን በመጠበቅ፣ ተቃርኖዎችን በማስታረቅ የሚጓዝ መሆን እንዳለበት ያምናል።ሃገራዊ ክብርን ያስቀደመ፣ ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ፣ ጎረቤት አገራትን ያስቀደመ የውጭ ግንኙነት፣ ቀጣናዊ ትብብርና የኢኮኖሚ ውህደት የሚሉት ብልፅግና ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራባቸው የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ አንኳር ጉዳዮች ናቸው።የፓርቲያችን የውጭ ግንኙነት እሳቤ የሚመጨው ጥቅምን ከማሳደድ ሳይሆን ግንኙነትን እና መልካም ትብብርን ከማስቀደም
Read More

ብልጽግና የዛሬና የነገ ፓርቲ!

ወርቅ ከማዕድናት በተለየ በሁሉም ዘንድ የመወደድና የመመረጥ ክብር የተጎናጸፈው፤ ከአፈር መገኘቱ ተዘንግቶ አይደለም። በብርቱ እሳት ተፈትኖ በማለፉ እንጂ፡፡ ብልጽግናም በፈተና ውስጥ ተወልዶ በፈተና ውስጥ እያለፈ የመጣ፣ ወደፊትም ፈተናዎችን በጥበብ እያለፈ የሚቀጥል ከዘመን ጋር ራሱን እያደሰና እየለወጠ የሚሄድ ፓርቲ ነው።  ብልጽግና የዛሬና የነገ ፓርቲ በመሆኑና ብሩህ ተስፋን ሰንቆ ለኢትዮጵያ ልዕልና በመትጋቱ ብዙዎች ተስፋቸውን ጥለውበታል፣ ብዙዎችም በፍቅር
Read More

ደረሰ ደረሰ! የምርጫ ካርድ መውሰጃ የሚያበቃበት ቀን ደረሰ!

ደረሰ ደረሰ! የምርጫ ካርድ መውሰጃ የሚያበቃበት ቀን ደረሰ! ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? የምርጫ ካርድዎን አሁኑኑ ይወሰዱ! ዜጎች በአገራቸው ዘላቂ ሰላም፣ ልማትና ዕድገት ዕውን እንዲሆን የሚያደርጉበት አንዱና ወሳኙ መሳሪያ ምርጫ ነው፡፡ የመራጭነት ካርድዎን በመውሰድ በምርጫ መሳተፍዎ ደግሞ ይህን የዜግነት ሃላፊነትዎን እንዲወጡ የመጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ነው! ታዲያ የመራጭነት መብትዎን የሚጎናፀፉበት የምርጫ ካርድ መውሰጃ ቀን ሊጠናቀቅ የቀሩት 4 ቀናት
Read More

እኛ ብልጽግና ነን!

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ለውጥን እጅግ በፈለጉበት፣ የመደመር ፍላጎት አጅግ ባየለበት፣ ኢትዮጵያዊ አንድነታችንን ይበልጥ ማጥበቅ ባስፈለገበት ፣ የነፃነትና የፍትህ መሻት አየሩን በሞላበት በዚያ ወቅት ለህዝብና ለሀገር ሲባል የሚከፈለውን ውድ ዋጋ ከፍለንና ከህዝባችን ጎን ሆነን ብርሃን ለመሆን ተጸነስን፡፡ የህዝቦች የነፃነትና የኅብረት ፍላጎት በበረታበት በዚያ ፈታኝ ወቅትም ህይወት ዘርተን ተወለድን፡፡ ከህዝቦች የለውጥ ጨረር ጋር ተደምረንም የብርሃን ፈለግ በመሆን
Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር በ 350 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለሚገነባው የብረታ ብረትና ሲሚንቶ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የመሰረት ድንጋይ በዛሬው እለት ተቀመጠ

በድሬዳዋ አስተዳደር በ 350 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለሚገነባው የብረታ ብረትና ሲሚንቶ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የመሰረት ድንጋይ በዛሬው እለት ተቀመጠ ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከመልካ ጀብዱ ወጣ ብሎ በኢንዱስትሪ ፓርክ አቅራቢያ በ 103 ሄክታር መሬት ላይ በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግና በዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲንግ ኩባንያዎች በሽርክና ለሚገነባው የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስም የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የድሬዳዋ
Read More

ብልፅግና በኩራት የሚመርጡት የእርስዎ ፓርቲ ነው!

ብልፅግና በህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት ኢትዮጵያን የሚያሻግርና ዜጎች በኩራት የሚመርጡት የሁሉም ፓርቲ ለመሆን ያስቻሉ የሚታዩ ተጨባጭ የእስካሁን ድሎች ባለቤት ነው፡፡ ብልፅግና በቀጣይም የእስካሁን ጥንካሬዎችንና የለውጡን ዘርፈ ብዙ ድሎች በተሻለ መደላድል አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደተወዳዳሪ ፓርቲ በዴሞክራሲያዊ ምርጫ አሸናፊ ለመሆን የተሻለ ሃሳብ በማፍለቅ ጎልቶ የሚታይ የፖለቲካ ቁመና ያለው ፓርቲ ነው፡፡ ሁሉንም ዜጎች አቃፊና አሳታፊ ሆኖ የቀረበው ብልፅግና መላ ኢትዮጵያዊያን
Read More

ድሬዳዋን ከበረሃ ንግሥትነት ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ የብልፅግና ኮሪደርነት!

ድሬዳዋን ከበረሃ ንግሥትነት ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ የብልፅግና ኮሪደርነት! ዜጎች በዛሬ ድህነት ውስጥ ሳይሆን ነገ በተሻለ ሁኔታ ፍላጎታቸው ተሟልቶላቸው ጥራት ያለው ኑሮ እንዲኖሩ ማድረግ ተቀዳሚ ግቡ ያደረገው ብልፅግና ፓርቲ፤የዚህ ግብ ውጤት የሆነችውን ድሬዳዋም በቀጣይ የምስራቁ የአገራችን ክፍል የንግድና ኢንዱስትሪ ኮሪደር ከማድረግ ጋር በተያዘው እንቅስቃሴ በኢኮኖሚ የመበልፀግ እድሏ ሰፊ ነው። ድሬዳዋን ከበረሃ ንግሥትነት ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ የብልፅግና
Read More

ብልጽግና በህብር እና ትብብር ወደ ስልጣኔ ማማ ያደርሳል

ኢትዮጵያ የበለፀገች ሀገር መሆን አለባት። ኢትዮጵያውያንም የበለጸጉ ህዝቦች ሆነው እንዲኖሩ፤ ለየትኛውም የአለም ሀዝብ የተሰጠው ፀጋ ተችሯቸዋል። ኢትዮጵያም፤ በብልጽግና ፓርቲ መሪነት፤ የብልጽግና ጉዞን ጀምራለች። ታታሪ ህዝብ፤ ልዩ የተፈጥሮ ችሮታ፤ የብዝሃ ፈጠራ ባለቤት የሚያደረግ ብዝሃነት ለኢትዮጵያ ልዩ በረከት ነው። ኢትዮጵያውያን፤ለብዙ አመታት ከኖሩበት ድህነት እንዲወጡ፤ የስልጣኔ መዳረሻ መንገዱ ብልጽግና ነው። ብልጽግና ጨለማን ገፎ ብርሃንን ያሰፍናል፤ ብልጽግና ስልጣኔ በኋላ
Read More