ብልጽግና ቃሉ ተግባር የሆነ ፓርቲ!

ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ያደሩ የቤት ስራዎቸ አሉ። እነዚህን ለይቶና በቅደም ተከተል አቅዶ የመተግበር አስፈላጊነት አጠያያቂ አይሆንም። ለዚህም ነው ፖለቲካው ሲታመም የተገራገጨውን ኢኮኖሚና ለዓመታት ሲንከባለል የመጣው ማህበራዊ ቀውስ በፍጥነት ታቅዶ መስመር ካልያዘ ለአገር አደገኛ መሆኑን የለውጥ ኃይሉ በመገንዘብ ጊዜ ሳይወስድ አፋጣኝ መፍትሄ የሰጠው። ስለሆነም የለውጥ ኃይሉ ሁሉንም ለመፍታት ማቀድ፣ ያቀዱትን ተግባራዊ ለማደረግ መንቀሳቀሱን ቀዳሚ ተግባሩ አደረገ።
Read More

ሩቅ አስቦ – ሩቅ ለመጓዝ የተነሳው ብልጽግና!

ኢትዮጵያ በሥነ ፈለክ ምርምር መስክ ተጠቃሽ አገር ነች፡፡ ይህን የአገራችንን ሁኔታ የተገነዘበው የዓለም አቀፉ የአስትሮኖሚ ህብረት፤ በ2011 ዓ.ም በአንድሮሜዳ ህብረ ኮከብ ውስጥ የሚገኙትን አንድ ኮከብና አንድ ኤክሶ  ፕላኔት ኢትዮጵያ እንድትሰይም ዕድል ሰጥቶ ነበር፡፡ ስለዚህ አገራችን በህዋ ሳይንስ ዘርፍ ያላት ተሳትፎ አሁን በሚገኝበት ደረጃ መሆኑ የሚያስቆጨን ቢሆንም፤ ለቴክኖሎጂው ዘርፍ ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ፓርቲያችን ከተመሠረተ ወዲህ አገራችን
Read More

ብልጽግና – ለዜጎች ክብር የሚሰራ ፓርቲ!

ዜጎቿን ያላከበረች አገር በሌሎች ልትከበርና ሉዓላዊነቷ ተጠብቆ ሊኖር አይችልም፤ ዜጎቿን በሁለንተናዊ መልኩ ማክበር የቻለች አገር ግን ለዜጎቿ በሰጠችው ክብር ልክ ከፍ ብላ ትታያለች፣ ሉዓላዊነቷም ተከብሮ ትኖራለች፡፡ አገር ዜጎቿን ትመስላለች የሚባለውም ለዚህ ነው፤ ዜጎችም የአገራቸው ገጽታዎች ናቸውና!! ብልጽግና ፓርቲ በመደመር መስመር መዳረሻውን በሁለንተናዊ ብልጽግና ለማሳካት ጉዞ የጀመረው የዜጎችን ክብር በማስቀደም ነው፡፡ ብልጽግና የዜጎች ወይም ሰዎች ክብር
Read More

ህዝብን የሚመጥን የትራንስፖርት መሰረተ ልማትን እውን የማድረግ የብልጽግና መሰረታዊ ርዕይ!

የትራንስፖርት ዘርፍ በአገራችን ዘመናዊ የመንግስት አስተዳደር ከተገነባበት ጊዜ ጀምሮ ያለና ረዘም ያለ ጊዜ ከወሰዱ መንግስታዊ ተቋማት የሚመደብ ነው፡፡ ይህ የረጅም ዕድሜ ባለቤትና የዕድገት መሰረት ዘርፍ ዘመን ተሻጋሪ የሆነ ግልጽ የትራንስፖርት ዘርፍ ፖሊሲ አልነበረውም፡፡ በዚህም የተነሳ ለህዝባችንና ለአገራችን የሚመጥን የዘመነ ትራንስፖርት መሰረተ ልማትን ከማድረስና ተጠቃሚ ከማድረግ አንጻር ሰፊ ጉድለት ታይቶበታል። ብልጽግና ፓርቲ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ባሳለፋቸው
Read More

“የብልጽግና ጉዞ” – አስታራቂ ትርክት ፍለጋ!!

ባለፉት ሦስት ዓመታት አዲስ ዓይነት የፖለቲካ ትርክት ብቅ ብሏል። የብልጽግና ትርክት። ሀገራችን በአንድነት ጸንታ እንድትቆይ ብቻ ሳይሆን፣ የግለሰቦች ነጻነትና የቡድኖች እኩልነት የወንድማማች እሴትን አቅፈው እንዲተገበሩ የሚሻ ዓይነት ትርክት ነው። ከእኩልነትና ከነጻነት ተቃርኖ የተወለዱት የዘመናት የፖለቲካ ችግሮቻችን በዴሞክራሲና በወንድማማችነት እሴት ባለመደገፋቸው የተባባሱ ናቸው ብሎ ብልጽግና ያምናል። ከዚህ ቀደም የተፈጠሩ ትርክቶች አስታራቂና የኢትዮጵያን ችግሮች በምሉዕ እይታ ያልዳሰሱ
Read More

የውጭ ምንዛሬ ተመን፣ የወጪ ንግድ ገቢ እና የዋጋ ንረት

የውጭ ምንዛሬ ተመን፣ የወጪ ንግድ ገቢ እና የዋጋ ንረት በአንድ ወቅት የሚኖር የውጭ ምንዛሬ ተመን ምጣኔ ወይም የብር ከአሜሪካን ዶላር አንጻር ያለው ዋጋ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የውጭ ምንዛሬ ክምችት ላይ ቀጥተኛና ጠንካራ የሆነ ተፅዕኖ አለው፡፡ የአንድ አገር የውጭ ምንዛሬ ግኝት በዋነኝነት ከአራት ዋና ዋና ሁነቶች ይመነጫል፡፡ እነዚህም ሀገሪቱ ወደ ውጭ ሀገር ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን በመላክ የሚታገኘው
Read More

እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ

ለድሬደዋ ነዋሪዎችና ለመላ የኢትዮጵያ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ። እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያልኩኝ በዓሉን ስታከብሩ እርስ በእርስ በመተጋገዝ፤ ጥላቻን በማስወገድ፣ ወንድማዊነትን በማጠናከርና ለአለም የሀይማኖቶች መቻቻል ተምሳሌት በመሆን እንድንቀጥል እያልኩ እንዲሁም ከኮቪድ-19 ራሳችንንና ወገኖቻችንን በመጠበቅ እንድናከብር መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ። እኛ የድሬዳዋ ነዋሪዎች እርስ በእርሳችን በመዋደድና በመተሳሰብ ለአገራችን ኢትዮጵያ እና ለከተማችን ድሬደዋ ፈጣሪ ሰላም
Read More

በፈተናዎች መካከል ድሎች አሉ

በፈተናዎች መካከል ድሎች አሉ እንደ ሃገር ባለፉት ሶስት የለውጥ ዓመታት የሀገሪቱን ህልውና አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ በርካታ ተግዳሮቶች ተከስተው አልፈዋል፡፡ዜጎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፣በርካታ ወገኖቻችንን በተከሰቱ ሁከቶችና ብጥብጦች በሞት አጠናቸዋል፤ስደት እና እንግልት ደርሶባቸዋል፡፡ እርግጥ ነው ባለፉት ሶስት የለውጥ ዓመታት እንደ ሀገር አንድነታችንን የሚሸረሽሩ በርካታ ጉዳዮጭ ገጥመውናል፤ ለዘመናት የቆየውን አብሮነታችንን አደጋ ላይ ሊጥሉት ሙሉ አቅማቸውን ተጠቅመው ሰርተዋል፤ ከኢትዮጵያዊነት
Read More

ሃይማኖቶቻችን ለሰላም፣ሰላም ለሀይማኖቶቻችን

ሃይማኖቶቻችን ለሰላም፣ሰላም ለሀይማኖቶቻችን ! ኢትዮጵያ የህዝቦችና የዜጎች የመቻቻል፣ የፍቅርና የአብሮነት ተምሳሌት ሆና ለዘመናት ጠብቃ የቆየች ሀገር ናት፡፡ ይህ የመቻቻልና የአብሮነት ባህል በተለይ በተለያዩ ሃይማኖቶች ግንኙነት ጎልቶ የታየ ከመሆኑ አንጻር በዚህ ረገድ አገራችን በብዙ ሀገሮች ዘንድ በምሳሌነት እንድትጠራ አድርጓታል፡፡ የመተሳሰብና የአብሮነት እሴታችን የዘመናት ሂደት ውጤት ሆኖ ወደዚህ ትውልድ መድረስ ችሏል፡፡ ይኸውም መሠረታዊ ባህርይ ሆኖ ከረጅም ጊዜ
Read More

የእርሶ ድምፅ ዋጋ አለው

ምርጫ ብሄሮች ፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች በማንኛዉም ሁኔታ ልዩነት ሳደረግባቸዉ በቀጥታ፣በነጻነትና በሚስጥር በመረጡዋቸዉ ተወካዮቻቸዉ አማካይነት ራሳቸዉን በራሳቸዉ ለማስተዳደር እንዲመራቸዉ ፈቃዳቸዉን የሰጡት ብቻ እንዲመራቸዉ ለመምረጥ እድል የሚያገኙበት የዴሞክራሲ ሒደት ነዉ፡፡ የፊታችን ግንቦት ወር ለስድስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ነጻ፣ሰላማዊ፣ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ ይጠናቀቅ ዘንድ ብልጽግና ፓርቲ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ እየሰራ ይገኛል፡፡ ነጻ፣ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ስንል ምርጫ
Read More