እንኳን_ደስ_አላችሁ

መላው ኢትዮጵያዊያን
#እንኳን_ደስ_አላችሁ

“አንድ ሆነን እንጀምረዋለን በርትተን እናሳካዋለን” ብለን የጀመርነው የታላቁ ህዳሴ ግድባችን ሦስተኛ ዙር የውሀ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን።

በአንድነት ስሜት ረጅሙንና ዳገታማውን ጉዞ መጀመር ለስኬት እንደሚያበቃ የዛሬው ስኬት ማረጋገጫ ነው። ቀሪውን ጉዞም አንድ ሆነን እንጓዛለን ከምንፈልግበት የድል ማማ በጋራ እንደርሳለን። የታላቁን የህዳሴ ግድባችንን ፕሮጀክትም እጅ ለእጅ ተያይዘን አንጨርሳለን። የኢትዮጵያን ብልጽግናም እናረጋግጣለን።

እንኳን ደስ አለን
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ

Loading

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *