“ግብር ለአገር ልማትና እድገት የሚከፈል፤
የውዴታ ግዴታ የሆነ መዋጮ ነው”

“ግብር ለአገር ልማትና እድገት የሚከፈል፤የውዴታ ግዴታ የሆነ መዋጮ ነው” የተከበራችሁ የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች፤ ከሐምሌ 1 እስከ 30/2014 ግብራችሁን በመክፈል ግዴታችሁን ስለተወጣችሁ፤ እንዲሁም የተቋሙን ወርሀዊ አፈፃፀም የተሻለ በማድረጋችሁ፤ በአስተዳደሩ እና በገቢዎች ባለስልጣን ስም ከልብ እንመሰግናለን። በቀጣይም የደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች እስከ ጳጉሜ 5 ፤ እንዲሁም የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋዮች እስከ ጥቅምት 30/2015 ድረስ፤ ዓመታዊ የግብር
Read More

የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍና ክትትል አስተባባሪ ሰብሳቢ የሚመራ ልኡካን ቡድን በብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤትና በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲን ጉብኝት አደረጉ፡፡

#DIREPROSPERITY ነሀሴ 11/2014 የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍና ክትትል አስተባባሪ ሰብሳቢ የሚመራ ልኡካን ቡድን በብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤትና በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲን ጉብኝት አደረጉ፡፡ 7 ልኡካን ቡድንን የያዘው የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን ልኡካን ቡድን በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የዩኒቨርሲቲውን የስራ እንቅስቃሴ የጎበኙ ሲሆን ልዑካን ቡድኑ ዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር ሂደቱን በዘመኑ ቴክኖሎጂ በተደገፈ ሁኔታ ለተማሪው ለማድረስ እያደረገ ያለው ጥረትና የማኅበራዊ አገልግሎት ከመስጠት አኳያም
Read More

2ኛ ዙር በህዝብ ውክልና አወጣጥ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ።

#DIREPROSPERITY ነሀሴ 9/2014 2ኛ ዙር በህዝብ ውክልና አወጣጥ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የድሬዳዋ ተወካዮች በ1ኛው ዙር የህዝብ ውክልና አወጣጥ መድረክ ላይ ከህዝብ በተሰጡ አስተያየቶች መሰረት በተሰሩ የ5ተቋማት ሪፖርት ላይ የውይይት መድረክ በምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን መሪነት በምክር ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ በውይይት
Read More

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ ቅድመ ጉባዔ ኮንፈረንስ መካሄድ ሊጀመር ነው፡፡

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ ቅድመ ጉባዔ ኮንፈረንስ መካሄድ ሊጀመር ነው፡፡ ኮንፈረንሱ በመላ ሃገሪቱ በሚገኙ ቀበሌ እና ወረዳዎች ደረጃ ከነሃሴ 11 – 20/2014 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ በኮንፈረንሱ የብልፅግና ወጣቶች ሊግ የጉባዔ ሪፓርት፣ ፕሮግራም እና የሊጉ ህገ ደንብ ላይ ውይይት የሚደረግ ሲሆን ከ3.5 ሚሊዮን በላይ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አባላት እንደሚሳተፉ የሊጉ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አክሊሉ ታደሰ
Read More

በድሬዳዋ የ4ኛ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መዝጊያ መርሃግብር በአንድ ጀንበር 700 ሺህ ችግኝ ተተከለ።

#DIREPROSPERITY ነሀሴ 8/2014 በድሬዳዋ የ4ኛ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መዝጊያ መርሃግብር በአንድ ጀንበር 700 ሺህ ችግኝ ተተከለ። የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ መትከል ስነ-ስረአት በተመረጡ በተለያዩ የከተማና የገጠር ቀበሌዎች ቦታዎች ተካሂዷል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አባላት፣ የድሬዳዋ አስተደደር የመንግስት ዋና ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ የተከበሩ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የድሬዳዋ አስተዳደር
Read More

የአረንጓዴ አሻራ መዝጊያ መርሃግብር ታሳቢ ያደረገ የ36ኛው ሣምንት ከተማ አቀፍ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ።

#DIREPROSPERITY ነሀሴ 7/2014 የአረንጓዴ አሻራ መዝጊያ መርሃግብር ታሳቢ ያደረገ የ36ኛው ሣምንት ከተማ አቀፍ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ። ድሬደዋን ለነዋሪዎች ምቹና የቱሪዝም መስህብ ለማድረግ ለ36ኛ ዙር ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ የአረንጓዴ አሻራ መዝጊያ መርሃግብር ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በምስጋና ንግግራቸው ገልጸዋል። አክለውም የተጀመሩ የፅዳት ዘመቻዎችና የአረንጓዴ አሻራ የማልበስና የመንከባከብ ተግባራት
Read More

“3ኛውን ዙር ውኃ ሙሌት በታሰበው ጊዜ ማጠናቀቅ ስለቻልን የዓባይ ልጆች ሁሉ እንኳን ደስ ያለን” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

“3ኛውን ዙር ውኃ ሙሌት በታሰበው ጊዜ ማጠናቀቅ ስለቻልን የዓባይ ልጆች ሁሉ እንኳን ደስ ያለን” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ********* “የሕዳሴ ግድብ 3ኛው ዙር ውኃ ሙሌት በስኬት ተጠናቅቋል፡፡ ዓባይ ላይ ግድብ ለመገንባት ስንነሳ ወንዙን የራሳችን ብቻ የማድረግ ፍላጎት አድሮብን እንዳልሆነ ከመጀመሪያውም ስንናገር ነበር፡፡ እኛ ማግኘት የሚገባንን ጥቅም እናግኝ ስንል ልክ እንደ ኢትዮጵያ ሁሉ ሌሎቹ የዓባይ
Read More

እንኳን_ደስ_አላችሁ

መላው ኢትዮጵያዊያን#እንኳን_ደስ_አላችሁ “አንድ ሆነን እንጀምረዋለን በርትተን እናሳካዋለን” ብለን የጀመርነው የታላቁ ህዳሴ ግድባችን ሦስተኛ ዙር የውሀ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን። በአንድነት ስሜት ረጅሙንና ዳገታማውን ጉዞ መጀመር ለስኬት እንደሚያበቃ የዛሬው ስኬት ማረጋገጫ ነው። ቀሪውን ጉዞም አንድ ሆነን እንጓዛለን ከምንፈልግበት የድል ማማ በጋራ እንደርሳለን። የታላቁን የህዳሴ ግድባችንን ፕሮጀክትም እጅ ለእጅ ተያይዘን አንጨርሳለን። የኢትዮጵያን
Read More

የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ።

#DIREPROSPERITY ሀምሌ 27/2014 የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ። ለሶስት ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሀር፣ የዋናው ብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ም/ ኃላፊ አቶ ካሊድ አልዋን፣ የፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
Read More